1 Chronicles 2:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣቢጋይል ድማ ንኣማሳ ወለደት፣ ኣቦ ኣማሳ ድማ ጀተር እቲ እስማኤላዊ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አቢግያም አሜሳይን ወለደች፤ የአሜሳይም አባት እስማኤላዊው ይትኤር ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አቢግያም አሜሳይን ወለደች፤ የአሜሳይም አባት እስማኤላዊው ዬቴር ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አቢግያም አሜሳይን ወለደች፤ የአሜሳይም አባት እስማኤላዊው ዬቴር ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አብጋላ አማሳ የላዱ፤ አማሳ አዉ እስማኤልያ የተራ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Abigaala Amaasa yelaaddu; Amaasa aawuu Isimaa'eeliyaa Yetera.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Abigaala Isma7eele zereththafe gidida Yootores Amasa geetettiza attuma naa yeladus.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣቢጋላ ኢስማኤሌ ዜሬፌ ጊዲዳ ዮቶሬስ ኣማሳ ጌቴቲዛ ኣቱማ ና ዬላዱስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አብግያ አማሳ የላሱ፤ አማሳ አዋይ እስማኤላ አድያ የተራ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Abigiya Amaasa yelasu; Amaasa aaway Isma7eela addiya Yetera.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አቢግያ አሜሳይን ወለደች፤ አባቱም ዬቴር የተባለ እስማኤላዊ ነበረ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ሌላይቱ የእሴይ ሴት ልጅ አቢጌል የእስማኤል ዘር የሆነውን ዬቴርን አግብታ ዐማሣ ተብሎ የሚጠራውን ወንድ ልጅ ወለደች።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣቢግያ ኸዓ ንኣሜሳይ ወለደት፤ ኣቦ ኣሜሳይ ድማ ዬቴር ዝተብሃለ እስማኤላዊ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011
ኣቢጋይል ከኣ ንዓማሳ ወለደት፡ ኣቦ ዓምሳ ድማ የተር እተባህለ እስማኤላዊ ነበረ።