1 Chronicles 6:55 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣብ ምድሪ ይሁዳ ኬብሮንን ኣብ ዙርያኣ መጓሰኣን ድማ ሃብዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ለእነርሱ በይሁዳ ሀገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰማሪያ ሰጡ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርስዋም ዙሪያ የነበረውን መሰምርያ ሰጡ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ለእነርሱ በይሁዳ አገር ያለችውን ኬብሮንን፥ በእርሷ ዙሪያ የነበረውን መሰማሪያ ሰጡ፤
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሄ ሳማን ይሁዳን ደእያ ከብሮነ ካታማነ ከብሮነ ዩሹዋን ደእያ ሄን ጋደቱዋ ኡንቱንቶ እሜድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
He saaman Yihudaan de'iyaa Kebroone katamaanne Kebroone yuushshuwaan de'iyaa hentsaa gadetuwaa unttunttoo immeeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Isttas Yuhuda biittan diza Kebroonenne iza heeran diza mehe heemmizasohota immida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢስታስ ዩሁዳ ቢታን ዲዛ ኬብሮኔኔ ኢዛ ሄራን ዲዛ ሜሄ ሄሚዛሶሆታ ኢሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ይሁዳን ደእያ ከብሮና ካታማነ እያ ዩሹዋን ደእያ ሄን በሳታ ኤንታዉ እምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Yihudan de7iya Kebroona katamaanne iya yuushuwan de7iya hentha bessata entaw immidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ለእነርሱም በይሁዳ ምድር የምትገኘው ኬብሮንና በዙሪያዋ ያለው የግጦሽ ቦታ ተሰጠ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ለእርሱም የተሰጠው ድርሻ በይሁዳ ግዛት የሚገኘው ኬብሮንና በእርሱም ዙሪያ ያለውን የግጦሽ ቦታ ሁሉ ያጠቃልላል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣብ ግዝኣት ይሁዳ ንትርከብ ኬብሮንን ኣብ ዙርያኣ ዘለዋ መዋፈሪታትን ሃብዎም።
Amharic Tigrinya 2011
ሔብሮን ናይ ሃገር ይሁዳን ኣብ ዙርያኣ ዘለዋ ኣቚሻታን ሀብዎም፡