1 Kings 12:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ቃል ኣምላኽ ግና ናብቲ ናይ ኣምላኽ ሰብ ሸምያ መጺኡ ከምዚ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሳማያ እንዲህ ሲል መጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሳማያ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ነገር ግን የጌታ ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማዕያ መጣ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሽን ጾሳ ቃላይ፥ ጾሳ አሳ ግድያ ሻማእያኮ ዪደ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Shin S'oossaa k'aalay, S'oossaa asaa gidiyaa Shamaa'iyaakko yiide,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
He wode Xoossa qaalay Xoossa as Shama7ekko yiidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሄ ዎዴ ጾሳ ቃላይ ጾሳ ኣስ ሻማኤኮ ዪዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ሽን ፆሳ ቃላይ ፆሳ አስ ግድዳ ሳማየኮ ሀይሳዳ ያግድ ይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Shin Xoossa qaalay Xoossa asi gidida Samayeko haysada yaagidi yis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ነገር ግን ይህ የአምላክ ቃል፣ የእግዚአብሔር ሰው ወደ ሆነው ወደ ሳማያ መጣ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ነገር ግን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እግዚአብሔር ሰው ወደ ሸማዕያ መጣ፥
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ግና ናብቲ ናይ እግዚኣብሄር ሰብ ዝኾነ ሳማያ ኸምዙይ ዝብል ቃል እግዚኣብሄር መፀ፦
Amharic Tigrinya 2011
ግናኸ ናብ ሸማዕያ ናይ ኣምላኽ ሰብ ከምዚ ዚብል ቃል ኣምላኽ መጸ፡