1 Kings 20:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
እዞም መንእሰያት መሳፍንቲ ኣውራጃታት ድማ ካብታ ኸተማን ካብቲ ዝሰዓቦም ሰራዊትን ወጹ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እን​ዲ​ህም ብለህ ንገ​ረው፦ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ናቡ​ቴን ገድ​ለህ ወረ​ስ​ኸው፤ ስለ​ዚ​ህም ደግሞ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ይላል፦ ጅቦ​ችና ውሾች የና​ቡ​ቴን ደም በላ​ሱ​በት ስፍራ የአ​ን​ተን ደም ደግሞ ውሾች ይል​ሱ​ታል፤ አመ​ን​ዝ​ራ​ዎ​ችም በደ​ምህ ይታ​ጠ​ባሉ” ብለህ ንገ​ረው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አንተም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ገድለህ ወረስኸውን? ብለህ ንገረው። ደግሞም። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ውሾች የናቡቴን ደም በላሱበት ስፍራ የአንተን ደም ደግሞ ውሾች ይልሱታል ብለህ ንገረው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በእስራኤል ሠራዊት ደጀንነት ወጣቶቹ ወታደሮች ግንባር ቀደም ሆነው ወጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አዉራጃ ሞድያዋንቱ አዛዝያ ያላጋ ኦላንቻቱ ሳልፒደ፥ ካታማፐ ጋጻ ከሴድኖ፤ እስራኤልያ ኦላንቻቱካ ኡንቱንታ ካሊደ ከሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Awuraajjaa mooddiyaawanttu azaziyaa yalaga olanchchatuu salppiide, katamaappe gas'aa keseeddino; Israa'eeliyaa olanchchatuukka unttuntta kaalliide keseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Awuraajjan azaziza yelaga mokkonneti katamaappe gaxa kezida; Isra7eele olanchchatikka istta kaallidi kezida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣዉራጃን ኣዛዚዛ ዬላጋ ሞኮኔቲ ካታማፔ ጋጻ ኬዚዳ፤ ኢስራኤሌ ኦላንቻቲካ ኢስታ ካሊዲ ኬዚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አዉራጃ ሃረይሳት ኪትያ ናአተ ኦላንቾት ሳልፕድ፥ ካታማፐ ጋፃ ከይዶሶና፤ እስራኤለ ኦላንቾት ኤንታ ካልድ ከይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Awuraja haareysati kiittiya na7atetha olanchoti salpidi, katamaape gaxa keyidosona; Isra7eele olanchoti enta kaallidi keyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
የየአውራጃው አዛዥ የሆኑ ወጣት መኰንኖችም ሰራዊቱን አስከትለው ከከተማዪቱ ወጡ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
በእስራኤል ሠራዊት ደጀንነት ወጣቶቹ ወታደሮች ግንባር ቀደም ሆነው ወጡ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
እዚኣቶም እቶም ኣገልገልቲ መመሓደርቲ ሃገርን እቲ ዝሰዓቦም ሰራዊት እስራኤልን ኮይኖም ካብታ ኸተማ ወፁ።
Amharic Tigrinya 2011
እዚኣቶም እቶም ገላዉ ሹማምቲ ሃገርን እቲ ዝሰዐቦም ሰራዊትን ኰይኖም ካብታ ኸተማ ወጹ።