1 Kings 21:31 — Compare Translations
2 translations compared side by side
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እርሱም ለአገልጋዮቹ፥ “እነሆ፥ የእስራኤል ነገሥታት መሓሪዎች ነገሥታት እንደ ሆኑ አውቃለሁ፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፤ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፤ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንሂድ፤ ምናልባት ሰውነታችንን ያድናት ይሆናል” አላቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ባሪያዎቹም። እነሆ፥ የእስራኤል ቤት ነገሥታት መሐሪዎች እንደ ሆኑ ሰምተናል፤ በወገባችን ማቅ እንታጠቅ፥ በራሳችንም ገመድ እንጠምጥም፥ ወደ እስራኤልም ንጉሥ እንውጣ፤ ምናልባት ነፍስህን ይምራታል አሉት።