1 Kings 21:35 — Compare Translations
2 translations compared side by side
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከነቢያትም ልጆች አንድ ሰው መጥቶ በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን፥ “ግደለኝ” አለው። ሰውዬውም ይገድለው ዘንድ እንቢ አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ከነቢያትም ወገን አንድ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን። ምታኝ አለው። ሰውዮውም ይመታው ዘንድ እንቢ አለ።