1 Kings 21:37 — Compare Translations
2 translations compared side by side
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ደግሞም ሌላ ሰው አግኝቶ፥ “ግደለኝ” አለው። ሰውዬውም መታው በመምታቱም አቈሰለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ደግሞም ሌላ ሰው አግኝቶ። ምታኝ አለው። ሰውዮውም መታው፥ በመምታቱም አቈሰለው።