1 Kings 5:11 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ሰሎሞን ድማ ንሂራም ዕስራ ሽሕ ኮር ስርናይን ንመግቢ ቤቱን ዕስራ ኮር ንጹህ ዘይትን ሃቦ። ስለዚ ሰሎሞን ንሂራም ዓመት ዓመት ይህቦ ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሰሎሞንም ለኪራም ስለ ቤቱ ቀለብ ሃያ ሺህ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ፥ ሃያ ሺህም በቤት መስፈሪያ ጥሩ ዘይት ይሰጠው ነበር፤ ሰሎሞንም ለኪራም በየዓመቱ ይህን ይሰጥ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሰሎሞንም ለኪራም ስለ ቤቱ ቀለብ ሀያ ሺ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ ሀያ ኮርም ጥሩ ዘይት ይሰጠው ነበር፤ ሰሎሞንም ለኪራም በየዓመቱ ይህን ይሰጥ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሰሎሞንም በበኩሉ በኪራም ቤተ መንግሥት ውስጥ ላሉት ሰዎች ቀለብ የሚሆን ሁለት ሺህ ቶን ስንዴና አራት መቶ ሺህ ሊትር ንጹሕ የወይራ ዘይት በየዓመቱ ይሰጥ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሶሎሞነካ ካትያ ጎለን ደእያ አሳይ ማናዉ ላታሙ ሻአ ኮንታለ ዛርጋነ ኦይዱ ጼቱ ሻአ ሊትሮ ጌሻ ዎጋራ ዛይትያ ላይን ላይን ፓጨናን ኪራማዉ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Solomonekka kaatiyaa gollen de'iyaa Asay maanaw laatamu sha"a konttaale zarggaanne oyddu s'eetu sha"a liitiro geeshsha wogaraa zayitiyaa laytsan laytsan pac'c'ennan Kiiraamaw immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Solomooneykka kawo Kiraame kawoteththa keeththan diza asatas qallaba gidana mala 20,000 konttaale gisttenne muuruta wogara zayte 400,000 litiro layththan layththan pacey baynda Kiraames shiishshees.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሶሎሞኔይካ ካዎ ኪራሜ ካዎቴ ኬን ዲዛ ኣሳታስ ቃላባ ጊዳና ማላ 20,000 ኮንታሌ ጊስቴኔ ሙሩታ ዎጋራ ዛይቴ 400,000 ሊቲሮ ላይን ላይን ፓጬይ ባይንዳ ኪራሜስ ሺሼስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ሶሎሞነይ ካዎ ኬን ደእያ አሳይ ማና መላ 20,000 ኩንታለ ግስተነ 400,000 ልትሮ ሻማሆ ዛይተ ላይን ላይን ፓጮና ክራማስ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Solomoney kawo keethan de7iya asay maana mela 20,000 kuntaale gistenne 400,000 litiro shamaho zayte laythan laythan paconna Kiraamas immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ሰሎሞን ደግሞ ለኪራም ቤተ ሰው ቀለብ እንዲሆን ሃያ ሺሕ የቆሮስ መስፈሪያ ስንዴ፣ ሃያ ሺሕ ኮር ንጹሕ የወይራ ዘይት ሰጠው፤ ይህን ባለማቋረጥ በየዓመቱ ለኪራም ይሰጥ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ሰሎሞንም በበኩሉ በኪራም ቤተ መንግሥት ውስጥ ላሉት ሰዎች ቀለብ የሚሆን ሁለት ሺህ ቶን ስንዴና አራት መቶ ሺህ ሊትር ንጹሕ የወይራ ዘይት በየዓመቱ ይሰጥ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ሰሎሞን ከዓ ንኪራም ዕስራ ሽሕ ኲንታል ስርናይን ኣርባዕተ ሚእቲ ሽሕ ሊትሮ ፅሩይ ዘይትን ንቤተ መንግስቱ ቐለብ ክኸውን ዓመት ዓመት ይህቦ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011
ሰሎሞን ከኣ ንሒራም ዕስራ ሽሕ ቆሮስ ስርናይን ዕስራ ቆሮስ ጽሩይ ዘይትን ንምግቢ ቤቱ ዚኸውን ሀቦ። ሰሎሞን ንሒራም ዓመት ንዓመት ከምኡ ይህቦ ነበረ።