1 Kings 7:37 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ነተን ዓሰርተ መሰረታት ድማ ገበረ፣ ነፍሲ ወከፈን ሓደ ጐሓፍን ሓደ መለክዒን ሓደ መለክዒን ነበሮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እንዲሁም ዐሥሩን መቀመጫዎች ሠራ፤ ሁሉም በመጠን፥ በንድፍም ትክክሎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እንዲሁ አሥሩን መቀመጫዎች ሠራ፤ ሁሉም በምስልና በመጠን በንድፍም ትክክሎች ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እንግዲህ ዐሥሩ ባለ መንኰራኲር የዕቃ ማስቀመጫዎች የተሠሩት በዚህ ዓይነት ነበር። መጠናቸውና ቅርጻቸው እኩል ስለ ሆነ ሁሉም ተመሳሳይ ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ስም ታሙ ጋረቱካ ሀዋዳን ኦሰቴድኖ፤ ሲልሲደ ኡንቱንቱ ትጌዳ ሚሻይ እቱዋ ግድያ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ ጌሳይካ ኡንቱንቱ ያራይካ እት ማላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Simmi tammu gaaretuukka hawaadan oosetteeddino; siilisiide unttunttu tigeedda miishshay ittuwaa gidiyaa diraw, unttunttu geesaykka unttunttu yaraykka itti mala.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Tammu gaaretikka hessaththo oosettida; istti seeridi medhettida miishshay issino gidida gishshas istta geesaynne medhay issi mala.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ታሙ ጋሬቲካ ሄሳ ኦሴቲዳ፤ ኢስቲ ሴሪዲ ሜቲዳ ሚሻይ ኢሲኖ ጊዲዳ ጊሻስ ኢስታ ጌሳይኔ ሜይ ኢሲ ማላ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ህዛ ታሙ ጋረት ሀይሳዳ ኦሰትዶሶና፤ ኤንታ ላንፅዳ ሚሸይ እስኖ ግድያ ግሾ ኤንታ ጌሳይነ ኤንታ መይ እስ መላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Hiza tammu gaareti haysada oosetidosona; enta lanxida miishey issino gidiya gisho enta geesaynne enta medhoy issi mela.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ዐሥሩም የዕቃ ተሸካሚዎች የተሠሩት በዚህ ሁኔታ ነበር፤ ሁሉም ከአንድ ቅርጽ ቀልጠው የወጡ ስለሆነ፣ በመጠንና በቅርጽ ፍጹም ተመሳሳይ ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
እንግዲህ ዐሥሩ ባለመንኰራኲር የዕቃ ማስቀመጫዎች የተሠሩት በዚህ ዐይነት ነበር። መጠናቸውና ቅርጻቸው እኩል ስለ ሆነ ሁሉም ተመሳሳይ ነበሩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ከምዙይ ገይሩ ዓሰርተ መቐመጢ፥ ምፍሳሱ ሓደ፥ ልክዑ ሓደ፥ መልክዑ ሓደ ገይሩ ሰርሖ።
Amharic Tigrinya 2011
ከምዚ ነቲ ዓሰርተ መቐመጢ፡ ንዂሉ ምፍሳሱ ሓደ፡ ልክዑ ሓደ፡ መልክዑ ሓደ ገይሩ ሰርሖ።