1 Kings 8:7 — Compare Translations

14 translations compared side by side

Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኪሩቤል ክልተ ኣኽናፎም ኣብ ልዕሊ ስፍራ ታቦት ዘርጊሖም፡ ኪሩቤል ድማ ነቲ ታቦትን በትሩን ኣብ ላዕሊ ሸፊኖምዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ኪሩ​ቤ​ልም በታ​ቦቷ ስፍራ ላይ ክን​ፎ​ቻ​ቸ​ውን ዘር​ግ​ተው ነበር፤ ኪሩ​ቤ​ልም ታቦቷ​ንና የተ​ቀ​ደሱ ዕቃ​ዎ​ችን በስ​ተ​ላይ በኩል ሸፍ​ነው ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ኪሩቤልም በታቦቱ ስፍራ ላይ ክንፎቻቸውን ዘርግተው ነበር፤ ኪሩቤልም ታቦቱንና መሎጊያዎቹን በስተ ላይ በኩል ሸፍነው ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ኪሩቤልም በታቦቱ ስፍራ ላይ ክንፎቻቸውን ዘርግተው ስለ ነበር ታቦቱንና የታቦቱ መሸከሚያ መሎጊያዎችን በኪሩቤል ተሸፍነው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ምጨት ኡቴዳ ክሩበቱዋ ቀፈቱ ታቦታነ ታቦታ ቶክያ ካሱዋ ካሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Mic'etti utteedda kiruubetuwaa k'efetuu Taabootaanne Taabootaa tookkiyaa kasuwaa kammeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Micetti uttida kirubeta qefeti Taabotaanne Taabotaa tookkiza miththaa kammida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሚጬቲ ኡቲዳ ኪሩቤታ ቄፌቲ ታቦታኔ ታቦታ ቶኪዛ ሚ ካሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ምጨትድ ኡትዳ ክሩበታ ቀፈት ታቦትያነ ታቦትያ ቶክያ ካሶታ ካምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Micetidi uttida kiruubeta qefeti taabotiyanne taabotiya tookiya kasota kammidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ኪሩቤልም ታቦቱ ባለበት ቦታ ላይ ክንፋቸውን ዘርግተው፣ ታቦቱንና መሎጊያዎቹን ጋረዱ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
የተዘረጉ የኪሩቤል ክንፎችም ታቦቱንና የታቦቱ መሸከሚያ መሎጊያዎችን ሸፍነው ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
እቶም ኪሩቤል ከዓ ኣብ ልዕሊ እቲ ታቦት ዝነበሮ ኣኽናፎም ዘርጊሖም ስለ ዝነበሩ፥ ነቲ ታቦትን ነቲ መፃውሩን ከደንዎ።
Amharic Tigrinya 2011
እቶም ኪሩቤል ኣኽናፎም ኣብ ልዕሊ ሰፈር እቲ ታቦት ዘርጊሖም ነበሩ እሞ፡ ነቲ ታቦትን ነቲ መሰላታቱን እቶም ኪሩቤል ከደንዎ።