1 Kings 9:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ሒራም ድማ ስሳ መክሊት ወርቂ ናብ ንጉስ ሰደደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ኪራምም መቶ ሃያ መክሊት ወርቅ ለሰሎሞን አመጣ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ኪራምም መቶ ሀያ መክሊት ወርቅ ለንጉሡ ላከ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ኪራም ለሰሎሞን የላከለት ወርቅ አራት ሺህ ኪሎ ግራም ያኽል የሚመዝን ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ኪራም ኦይዱ ሻአ ኪሎ ግራመ ዴጽያ ዎርቃ ካትያ ሶሎሞናዉ የድ ዎዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Kiiraami oyddu sha"a kiilo giraame dees'iyaa work'k'aa Kaatiyaa Solomonaw yeddi wotseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Kiraamey 4,000 kilo giraame worqqa kawo Solomoones yeddides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኪራሜይ 4,000 ኪሎ ጊራሜ ዎርቃ ካዎ ሶሎሞኔስ ዬዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ክራም 4,000 ክሎ ግራመ ዎርቃ ካዋ ሶሎሞነስ ካሰ የድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Kiraami 4,000 kilo giraame worqaa kawa Solomones kase yeddis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በዚያን ጊዜ ኪራም ለንጉሡ መቶ ሃያ መክሊት ወርቅ ልኮለት ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ኪራም ለሰሎሞን የላከለት ወርቅ አራት ሺህ ኪሎ ግራም ያኽል የሚመዝን ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኪራም ድማ ንንጉስ ሰሎሞን ኣርባዕተ ሽሕ ኪሎ ግራም ወርቂ ሰደደሉ።
Amharic Tigrinya 2011
ሒራም ድማ ንንጉስ ሚእትን ዕስራን ታለትን ወርቂ ሰደደሉ።