1 Samuel 12:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ሽዑ ሳሙኤል ነቶም ህዝቢ በሎም፦ ንሙሴን ንኣሮንን ዘዕበየ፡ ንኣቦታትኩም ድማ ካብ ምድሪ ግብጺ ዘደየበ እግዚኣብሄር እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሳሙኤልም ሕዝቡን አለ፥ “ሙሴንና አሮንን ያላቀ፥ አባቶቻችሁንም ከግብጽ ምድር ያወጣ እግዚአብሔር ምስክር ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሳሙኤልም ሕዝቡን አለ። ሙሴንና አሮንን ያላቀ፥ አባቶቻችሁንም ከግብጽ ምድር ያወጣ እግዚአብሔር ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከዚያም ሳሙኤል ለሕዝቡ እንዲህ አለ፤ “ሙሴንና አሮንን የመረጠ፥ የቀድሞ አባቶቻችሁንም ከግብጽ ያወጣ ጌታ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሳመል አሳ፥ “ሙሳነ አሮና ዶሬዳዌነ ህንተንቱ አዎቱዋ ግብጼፐ ከሴዳዌ መና ጎዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Sammeeli asaa, «Musanne Aaroona dooreeddawenne hinttenttu aawotuwaa Gibs'eppe kesseeddawe Med'inaa Godaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Histtiin Sameeli derezas, «Musenne Aaroone dooriday, kase intte aawatakka Gibxeppe kessiday GODAA.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሂስቲን ሳሜሊ ዴሬዛስ፥ «ሙሴኔ ኣሮኔ ዶሪዳይ፥ ካሴ ኢንቴ ኣዋታካ ጊብጼፔ ኬሲዳይ ጎዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ቃስካ ሳሜል፥ “ሙሰነ አሮና ዶርዳይነ ህንተ ማይዛታ ግብፀፈ ከስዳይ ጎዳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Qassika Sameeli, “Musenne Aarona dooridaynne hinte mayzata Gibxefe kessiday Godaa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ከዚያም ሳሙኤል ለሕዝቡ እንዲህ አለ፤ “ሙሴንና አሮንን የመረጠ፣ የቀድሞ አባቶቻችሁንም ከግብፅ ያወጣ እግዚአብሔር ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ሳሙኤልም የሚናገረውን ቃል በመቀጠል እንዲህ አለ፤ “ሙሴንና አሮንን የመረጠ፥ የቀድሞ አባቶቻችሁንም ከግብጽ ምድር ያወጣ እግዚአብሔር ነው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ሳሙኤል ድማ ነቶም ህዝቢ ኸምዙይ በሎም፦ “እቲ ንሙሴን ንኣሮንን ዝሓረዮም፤ ነቦታትኩም ከዓ ኻብ ምድሪ ግብፂ ዘውፅኦም እግዚኣብሄር እዩ።
Amharic Tigrinya 2011
ሳሙኤል ድማ ነቶም ህዝቢ በሎም፡ እቲ ንሙሴን ንኣሮንን ዝገበሮም ነቦታትኩም ከኣ ካብ ምድሪ ግብጺ ዘደየቦም እግዚኣብሄር ንሱ እዩ።