1 Samuel 15:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ሳሙኤል ድማ፡ ሎሚ እግዚኣብሄር ንመንግስቲ እስራኤል ካባኻ ቀዲዱ፡ ካባኻ ንዝበልጽ ብጻይካ ሂብዋ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ሳሙኤልም፥ “እግዚአብሔር ከእስራኤል መንግሥትህን ዛሬ ከእጅህ ቀደዳት፤ ከአንተም ለሚሻል ለባልንጀራህ አሳልፎ ሰጣት፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሳሙኤልም። እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግሥት ዛሬ ከአንተ ቀደዳት፥ ከአንተም ለሚሻል ለጎረቤትህ አሳልፎ ሰጣት፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ሳሙኤልም እንዲህ አለው፤ “ጌታ የእስራኤልን መንግሥት ዛሬ ከአንተ ቀዶታል፤ ከአንተም ለሚሻል ለጎረቤትህ አሳልፎ ሰጥቶታል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሳመል ሳኦላ፥ “መና ጎዳይ ሀቼ እስራኤልያ ካዉተ ኔፐ ፔደ ኔፐ ሎእያ ነ ሾሮ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Sammeeli Saa'oola, «Med'inaa Goday hachche Israa'eeliyaa kawutetsaa neeppe peed'iide neeppe lo"iyaa ne shooroo immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Sameeli, «GODAY hach Isra7eele kawoteth ne kusheppe daakkides; neeppe lo7iza ne shooraas aaththi immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሳሜሊ፥ «ጎዳይ ሃች ኢስራኤሌ ካዎቴ ኔ ኩሼፔ ዳኪዴስ፤ ኔፔ ሎኢዛ ኔ ሾራስ ኣ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ሳሜል፥ “ጎዳይ ሀች እስራኤለ ካዎተ ኔፐ ዳክድ ኔፐ ሎእያ ሀራ አሳስ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Sameeli, “Goday hachi Isra7eele kawotethaa neepe daakidi neepe lo77iya hara asas immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ሳሙኤልም እንዲህ አለው፤ “ እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግሥት ዛሬ ከአንተ ቀዶታል፤ ከአንተም ለሚሻል ለጎረቤትህ አሳልፎ ሰጥቶታል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ሳሙኤልም ሳኦልን እንዲህ አለው፤ “ዛሬ እግዚአብሔር የእስራኤልን መንግሥት ቀዶ ከእጅህ በመውሰድ ለተሻለ ለሌላ ሰው ሰጥቶታል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ሳሙኤል ድማ “እግዚኣብሄር ሎሚ ንመንግስቲ እስራኤል ካባኻ ቐዲዱ፥ ካባኻ ንዝሐይሽ ንጐረቤትካ ኣሕሊፉ ሃባ።
Amharic Tigrinya 2011
ሳሙኤል ድማ፡ እግዚኣብሄር ሎሚ መንግስቲ እስራኤል ካባኻ ቐዲደ፡ ካባኻ ንዚሐይሽ ብጻይካ ሀቦ።