1 Samuel 30:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ዳዊት ምስቶም ምስኡ ዝነበሩ ሽዱሽተ ሚእቲ ሰብኡትን ከደ፡ ናብ ሩባ ቤሶር ድማ በጽሑ፡ እቶም ዝተረፉ ድማ ኣብኡ ተረፉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ዳዊትም ከእርሱም ጋር የነበሩት ስድስት መቶ ሰዎች ሄዱ፤ እስከ ቦሦር ወንዝ ድረስም መጡ፤ ከእነርሱም የቀሩት በዚያ ተቀመጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ዳዊትም ከእርሱም ጋር የነበሩት ስድስት መቶ ሰዎች ሄዱ፥ እስከ ቦሦር ወንዝ ድረስም መጡ፤ ከእነርሱም የቀሩት በዚያ ተቀመጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ስለዚህ ዳዊትና አብረውት የነበሩት ስድስት መቶ ሰዎች ብሦር ተብሎ ከሚጠራው ወንዝ ሲደርሱ፤ ጥቂቶቹ በብሦር ወንዝ ቆዩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ዳዊተነ አናና ደእያ ኡሱፑን ጼቱ አሳቱ ደንዲደ ብሶራ ሻፋ ጋክና፥ አሳፐ አማሬዳዋንቱ ያን አቴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Daawitenne aanana de'iyaa usuppun s'eetu asatuu denddiide Bisoora Shaafaa gakkina, asaappe amareedawanttu yaan atteeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Histtiin Dawitinne izara diza 600 asay Bosoore shaafa yida; guuththati Bosoore shaafan takkida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሂስቲን ዳዊቲኔ ኢዛራ ዲዛ 600 ኣሳይ ቦሶሬ ሻፋ ዪዳ፤ ጉቲ ቦሶሬ ሻፋን ታኪዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ዳዊቲነ እያራ ደእያ ኡሱፑን ፄቱ አሳት ደንድድ ቦሶራ ሻፋ ጋክያ ዎደ ኤንታፈ ጉ አሳት ያን አትዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Dawitinne iyara de7iya usupun xeetu asati dendidi Boosora shaafa gakiya wode entafe guutha asati yan attidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ስለዚህ ዳዊትና አብረውት የነበሩት ስድስት መቶ ሰዎች ወደ ቦሦር ወንዝ መጡ፤ ጥቂቶቹም በቦሦር ወንዝ ቈዩ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ስለዚህም ዳዊትና ስድስት መቶ የሚሆኑ ተከታዮቹ ወጥተው ሄዱ፤ ብሦር ተብሎ በሚጠራው ወንዝ አጠገብ በደረሱ ጊዜ፥ ጥቂቶቹ በዚያ ዕረፍት በማድረግ ቈዩ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ሽዑ ዳዊትን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሽዱሽተ ሚእቲ ሰባትን ከዱ፤ ኣብ ሩባ በሶር ምስ በፅሑ ኸዓ ገሊኣቶም ሰባት ኣብኡ ተረፉ።
Amharic Tigrinya 2011
ሽዑ ዳዊት፡ ንሱን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሹድሽተ ሚእቲ ሰባትን ከዱ፡ ኣብ ርባ በሶር ምስ በጽሑ፡ እቶም ዝተረፉ ኣብኡ ጸንሑ።