2 Chronicles 33:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ምናሴ ክነግስ ከሎ ወዲ ዓሰርተው ክልተ ዓመት ነበረ፣ ኣብ የሩሳሌም ድማ ሓምሳን ሓሙሽተን ዓመት ነገሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ምናሴም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የዐሥራ ሁለት ዓመት ልጅ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም አምሳ አምስት ዓመት ነገሠ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ምናሴም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የአሥራ ሁለት ዓመት ልጅ ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም አምሳ አምስት ዓመት ነገሠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ምናሴም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የዐሥራ ሁለት ዓመት ልጅ ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም ኀምሳ አምስት ዓመት ነገሠ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ምናሰ ካተትያ ዎደ፥ ላይይ አዉ ታማነ ላኣ፤ እ የሩሳላመን እሻታማነ እቼሹ ላይ ካተቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Minaase kaatetiyaa wode, laytsay aw tammanne laa"a; I Yerusaalamen ishatamanne ichcheshu laytsaa kaateteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Minaasey kawotiza wode izas layththay 12; izi Yerusalaamen 55 layth kawotides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሚናሴይ ካዎቲዛ ዎዴ ኢዛስ ላይይ 12፤ ኢዚ ዬሩሳላሜን 55 ላይ ካዎቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ምናሰይ ካዎትያ ዎደ እያዉ ላይ ታማነ ናምአ፤ እ የሩሳላመን እሻታማነ እቻሹ ላይ ካዎትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Minaasey kawotiya wode iyaw laythi tammanne nam7a; I Yerusalaamen ishatammanne ichashu laythi kawotis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ምናሴ በነገሠ ጊዜ፣ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም አምሳ አምስት ዓመት ገዛ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ምናሴ በይሁዳ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ዐሥራ ሁለት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ኀምሳ አምስት ዓመት ገዛ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ምናሴ ኽነግስ እንተሎ፥ ወዲ ዓሰርተ ኽልተ ዓመት ነበረ፤ ኣብ ኢየሩሳሌም ኮይኑ ኸዓ ሓምሳን ሓሙሽተን ዓመት ገዝአ።
Amharic Tigrinya 2011
ምናሴ ኺነግስ ከሎ፡ ወዲ ዓሰርተው ክልተ ዓመት ነበረ፡ ኣብ የሩሳሌም ከኣ ሓምሳን ሓሙሽተን ዓመት ገዝኤ።