2 Chronicles 6:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ሕጂ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ እቲ ንጊልያኻ ዳዊት እተዛረብካዮ ቓልካ ይፍጸም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አሁንም፥ አቤቱ፥ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ ለባሪያህ ለዳዊት የተናገርኸው ቃል ይጽና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አሁንም፥ አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ፥ ለባሪያህ ለዳዊት የተናገረኸው ቃል ይጽና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ስለዚህ፥ አቤቱ የእስራኤል አምላክ ሆይ! ለባርያህ ለዳዊት የተናገረኸው ቃል ይጽና።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አቤት መና ጎዳዉ፥ እስራኤልያ ጾሳዉ፥ ኔን ነ ቆማ ዳዊታዉ ሃሳዬዳ ነ ቃላይ ሀእካ ፖለቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Abeet Med'inaa Godaw, Israa'eeliyaa S'oossaw, neeni ne k'oomaa Daawitaw haasayeedda ne k'aalay ha"ikka poletto.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Abeet GODAWU, Isra7eele Xoossawu! Neni ne aylle Dawites immida hidota qaalay ha7ikka poletto.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣቤት ጎዳዉ፥ ኢስራኤሌ ጾሳዉ! ኔኒ ኔ ኣይሌ ዳዊቴስ ኢሚዳ ሂዶታ ቃላይ ሃኢካ ፖሌቶ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አቤት ጎዳዉ፥ እስራኤለ ፆሳዉ፥ ኔኒ ነ አይልያ ዳዊታስ ኦድዳ ነ ኡፋይሳ ቃላይ ፖለቶ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Abeeti Godaw, Isra7eele Xoossaw, neeni ne aylliya Dawitas odida ne ufaysa qaalay poleto.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እንግዲህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፣ ለባሪያህ ለዳዊት የሰጠኸው የተስፋ ቃል ይፈጸም።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
እንግዲህ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ሆይ! ለአገልጋይህ ለዳዊት የሰጠኸው የተስፋ ቃል ሁሉ እንዲፈጸም አድርግልኝ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ሕዚ ድማ ኦ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል! እቲ ንባርያኻ ዳዊት ዘተስፈኻዮ ተስፋ ይፅናዕ።
Amharic Tigrinya 2011
ሕጂ ድማ፡ ዎ እግዚኣብሄር ኣምላኽ እስራኤል፡ እቲ ንባርያኻ ዳዊት እተዛረብካዮ ዘረባኻ እሙን ይኹን።