2 Kings 15:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ብዛዕባ ኣዛርያን ዝገበሮ ዅሉን ድማ፡ ኣብ ዜና መዋእል ነገስታት ይሁዳዶ ኣይተጻሕፈን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የቀረውም የዓዛርያስ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ እነሆ፥ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የቀረውም የዓዛርያስ ነገር፥ የሠራውም ሥራ ሁሉ፥ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ መጽሐፍ የተጻፈ አይደለምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ንጉሥ ዖዝያ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ኦዝያነ ሀኔዳ ሀራባይነ እ ኦዳባይ ኡባይ ይሁዳ ካተቱዋ ታርክያ ማጻፋን ጻፈት ኡቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Ooziyaane haneedda harabaynne I ootseeddabay ubbay Yihudaa Kaatetuwaa Taarikiyaa mas'aafan s'aafetti utteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Azaariyaasa kawoteththa layththan oosettidaazinne hanida hanoti ubbay Yuhuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetti dees gidennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣዛሪያሳ ካዎቴ ላይን ኦሴቲዳዚኔ ሃኒዳ ሃኖቲ ኡባይ ዩሁዳ ካዎታ ታሪኬ ማጻፋን ጻፌቲ ዴስ ጊዴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አዛርያስ ሀንዳ ሀራባይነ እ ኦዳባ ኡባይ ይሁዳ ካዎታ ታርከ ማፃፋን ፃፈትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Azaariyasi hanida harabaynne I oothidaba ubbay Yihuda Kawota Taarike Maxaafan xaafetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በዓዛርያስ ዘመነ መንግሥት የተከናወነው ሌላው ሥራ፣ የፈጸመውም ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት ታሪክ ተጽፎ የሚገኝ አይደለምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ንጉሥ ዖዝያ ያደረገው ሌላው ነገር ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ውስጥ ተመዝግቦ ይገኛል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
እቲ ዝተረፈ ናይ ኣዛርያስ ነገርን ኵሉ እቲ ዝገበሮን፥ ኣብ መፅሓፍ ታሪኽ ነገስታት ይሁዳ ዝተፅሓፈዶ ኣይኮነን?
Amharic Tigrinya 2011
እቲ ዝተረፈ ናይ ኣዛርያ ነገርን ኲሉ እቲ ዝገበሮን፡ ንሱ ኣብ መጽሓፍ ዛንታ ዘመን ነገስታት ይሁዳዶ ተጺሒፉ ኣየሎን፡