2 Samuel 16:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣቤሰሎም ድማ ንሑሳይ፡ እዚ ድዩ ንዓርክኻ ዝገበርካዮ ሕያውነት፧ ስለምንታይ ምስ ዓርክኻ ዘይከድካ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አቤሴሎምም ኩሲን፥ “ስለ ወዳጅህ ያደረግኸው ቸርነት ይህ ነውን? ከወዳጅህ ጋር ያልሄድህ ስለ ምንድን ነው?” አለው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አቤሴሎምም ኩሲን። ስለ ወዳጅህ ያደረግኸው ቸርነት ይህ ነውን? ከወዳጅህ ጋር ያልሄድህ ስለምንድር ነው? አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አቤሴሎምም፥ ሑሻይን፥ “ለወዳጅህ ያለህ ታማኝነት እስከዚህ ድረስ ነው? ለምን ከወዳጅህ ጋር አልሄድህም?” ሲል ጠየቀው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አበሴሎም ሁሻያ፥ “ኔን ነ ላግያ ሲቄዳ ሲቁ ሀዌካ? ነ ላግያና አያዉ ባበይኪ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Abeseeloomi Hushaaya, «Neeni ne laggiyaa siik'eedda siik'uu haweekka? Ne laggiyaanna ayaw babeykkii?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Abeseloomey Hushes, «Ne laggezas diza ammaneteththay nees hanno xallaa? Ne ays ne laggezara babeekkii?» gi oychchides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣቤሴሎሜይ ሁሼስ፥ «ኔ ላጌዛስ ዲዛ ኣማኔቴይ ኔስ ሃኖ ጻላ? ኔ ኣይስ ኔ ላጌዛራ ባቤኪ?» ጊ ኦይቺዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አበሰሎመይ፥ “ኔኒ ነ ላግያ ዶስያ ዶሶይ ሀይሴ? ነ ላግያራ አይስ ባብኪ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Abeseloomey, “Neeni ne laggiya dosiya dosoy haysee? Ne laggiyara ayis babikii?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አቤሴሎምም፣ ኩሲን፣ “ለወዳጅህ ያለህ ታማኝነት እስከዚህ ድረስ ነው? ለምን ከወዳጅህ ጋር አልሄድህም?” ሲል ጠየቀው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
አቤሴሎምም “ለወዳጅህ ለዳዊት የነበረህ ታማኝነት እንደዚህ ነበርን? እርሱንስ ተከትለህ ለምን አልሄድክም?” ሲል ጠየቀው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣቤሴሎም ከዓ ንኵሲ “እቲ ንፈታዊኻ ዘለካ ፍቕሪ እዙይ ድዩ? ስለ ምንታይ ደኣ ምስ ፈታዊኻ ዘይከድካ?” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011
ኣቤሰሎም ከኣ ንሑሻይ፡ እቲ ንፈታዊኻ እትገብረሉ ሞገስ እዚ ድዩ∶: ስለምንታይ ደኣ ምስ ፈታዊኻ ዘይከድካ∶: በሎ።