Deuteronomy 15:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ዓመት ዓመት ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኣብታ እግዚኣብሄር ዚሓርየላ ቦታ፡ ንስኻን ቤትካን ትበልዕዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አምላክህ እግዚአብሔር በመረጠው ስፍራ አንተና ቤተ ሰብህ በየዓመቱ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት ብላው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አምላክህ እግዚአብሔር በመረጠው ስፍራ አንተና ቤተ ሰብህ በየዓመቱ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት ብሉአቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እርሱ በሚመርጠው ስፍራ አንተና ቤተሰብህ በየዓመቱ በአምላክህ በጌታ ፊት ትበሉታላችሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ኔንነ ነ ሶ አሳይ ጾሳይ ዶርያ ሳኣን መና ጎዳ ህንተ ጾሳ ስንን ሄዋንታ ላይን ላይን ሚተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Neeninne ne soo Asay S'oossay dooriyaa sa'aan Med'inaa Godaa hintte S'oossaa sintsan hewantta laytsan laytsan miite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Neninne neso asay GODAA ne Xoossay dooridasohon GODAA intte Xoossaa sinththan layththan layththan heyta miite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኔኒኔ ኔሶ ኣሳይ ጎዳ ኔ ጾሳይ ዶሪዳሶሆን ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ሲንን ላይን ላይን ሄይታ ሚቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ነነ ነ ሶ አሳይ ጎዳይ ዶርያ በሳን ጎዳ፥ ነ ፆሳ ስንን ሄሳታ ላይን ላይን ማ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Nenne ne soo asay Goday dooriya bessan Godaa, ne Xoossaa sinthan hessata laythan laythan ma.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እርሱ በሚመርጠው ስፍራ አንተና ቤተ ሰብህ በየዓመቱ በአምላክህ በእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፊት ትበሉታላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
እነርሱንም እግዚአብሔር በሚመርጠው ቦታ በየዓመቱ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት ከቤተሰብህ ጋር ትበላቸዋለህ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣብቲ እግዚኣብሄር ዝሓረዮ ቦታ በብዓመቱ ንስኻትኩምን ስድራኹምን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ኴንኩም ብልዕዎ።
Amharic Tigrinya 2011
ኣብቲ እግዚኣብሄር ዝሐረዮ ቦታ ዓመት ንዓመት ንስኻን ስድራ ቤትካን ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ኳንካ ብልዓዮ።