Exodus 12:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ደቂ እስራኤል ድማ ከይዶም ከምቲ የሆዋ ንሙሴን ንኣሮንን ዝኣዘዞም ገበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የእስራኤልም ልጆች ሄዱ፤ እንዲህም አደረጉ፤ እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንደ አዘዛቸው እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ሕዝቡም ተጎነበሰ ሰገደም። የእስራኤልም ልጆች ሄዱ፥ እንዲሁም አደረጉ፤ እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዳዘዘ እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የእስራኤልም ልጆች ሄዱ፥ እንዲሁም አደረጉ፤ ጌታ ሙሴንና አሮንን እንዳዘዘ እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
እስራኤላቱ መና ጎዳይ ሙሳነ አሮና አዛዜዳዋዳን ኦድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Israa'eelatuu Med'inaa Goday Musanne Aaroona azazeeddawaadan ootseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Isra7eele asay biidi GODAY Musenne Aaroone azazida mala ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢስራኤሌ ኣሳይ ቢዲ ጎዳይ ሙሴኔ ኣሮኔ ኣዛዚዳ ማላ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
እስራኤለት፥ ጎዳይ ሙሰነ አሮና ኪትዳይሳዳ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Isra7eeleti, Goday Musenne Aarona kiitidaysada oothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እስራኤላውያንም እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴንና አሮንን እንዳዘዛቸው አደረጉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ሄደውም በሙሴና በአሮን አማካይነት እግዚአብሔር ያዘዛቸውን ሁሉ አደረጉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ደቂ እስራኤል ከዓ ኸይዶም ከምኡ ገበሩ፤ ልክዕ ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣሮንን ዝኣዘዞም ገበሩ።
Amharic Tigrinya 2011
ደቂ እስራኤል ድማ ከይዶም ከምኡ ገበሩ። ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴን ንኣሮንን ዝኣዘዞም ገበሩ።