Exodus 30:13 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣብ መንጎ እቶም እተቘጽሩ ዚሓልፍ ዘበለ ዅሉ፡ ከከም ሸቃል መቕደስ ፍርቂ ሲቃል፡ እዚ ይህብዎ፡ ሓደ ሸቃል ዕስራ ጌራ እዩ። ፍርቂ ሲቃል መስዋእቲ እግዚኣብሄር ይኹን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ይቈጠሩ ዘንድ የሚያልፉት ሁሉ የሚሰጡት ይህ ነው፤ እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን የሰቅል ግማሽ ይሰጣል። ሰቅሉም ሃያ አቦሊ ነው፤ የሰቅሉም ግማሽ ለእግዚአብሔር ቍርባን ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አልፎ የሚቈጠር ሁሉ ግማሽ ሰቅል እንደ መቅደሱ ሰቅል ሚዛን ይሰጣል፤ የሰቅል ግማሽ ለእግዚአብሔር ያነሣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በቆጠራው የሚያልፉ ሁሉ ይህን ይስጡ፥ በመቅደሱ ሰቅል ሚዛን መሠረት ግማሽ ሰቅል ይሰጣል፥ ሰቅል ሃያ ጌራ ነው፤ ግማሽ ሰቅል ለጌታ ስጦታ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ፓይዱዋን ገልያ አሳይ ሁጲያን ሁጲያን ዱንካንያን ኤረትያ ሚዛና ልክያን ብራ ጭጎ። እት እት ኡራይ ሀዋ መና ጎዳዉ እሞታ ኦደ እሞ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Payduwaan geliyaa Asay huup'iyaan huup'iyaan Dunkkaaniyaan eretiyaa miizaanaa likkiyaan Biraa c'iggo. Itti itti uray hawaa Med'inaa Godaw imotaa ootsiidde immo.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Taybettida attuma asay hu7en hu7en Xoossa Dunkaanen erettida maka miishsha mala koshshiza miish qanxxo. Issi issi asi baas diza mala immo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ታይቤቲዳ ኣቱማ ኣሳይ ሁኤን ሁኤን ጾሳ ዱንካኔን ኤሬቲዳ ማካ ሚሻ ማላ ኮሺዛ ሚሽ ቃንጾ። ኢሲ ኢሲ ኣሲ ባስ ዲዛ ማላ ኢሞ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ታይቦን ገልያ አስ ኦንካ ሁጰን ሁጰን ጌሻ ዱንካነን ኤረትዳ ምዛነ ግናን ብራ ጭጎ። እስ እስ አስ ሄሳ ታዉ ያርሾ ኦድ እሞ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Taybon geliya asi oonika huuphen huuphen geeshsha dunkaanen eretida mizaane ginan bira ciggo. Issi issi asi hessa taw yarsho oothidi immo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ማንም ወደ ተቈጠሩት ዘንድ የሚያልፍ ሃያ አቦሊ በሚመዝን በመቅደሱ ሰቅል ሚዛን ግማሽ ሰቅል መስጠት አለበት፤ ይህ ግማሽ ሰቅል ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚቀርብ መሥዋዕት ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ከሕዝብ ቈጠራ ውስጥ የሚገባ እያንዳንዱ ሰው በተቀደሰው ድንኳን በታወቀው ሚዛን ልክ አንድ ጥሬ ብር ይክፈል፤ እያንዳንዱ ሰው ይህን ለእግዚአብሔር መባ አድርጎ ያቅርብ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ዝተቘፀረ ዅሉ ብሚዛን መቕደስ ሽዱሽተ ግራም ብሩር ይኽፈል። እዝ ሽዱሽተ ግራም ብሩር ናባይ ዝቐርብ መባእ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011
ነፍስ ወከፍ ኣብቶም ቑጹራት ዝሓለፈ፡ በቲ ሲቃል መቕደስ ፈረቓ ሲቃል ይሀብ። ሲቃል ድማ ዕስራ ጌራ እዩ እሞ፡ ፈረቓ ሲቃል መባእ ንእግዚኣብሄር ይኹን።