Exodus 39:32 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
በዚ ኸምዚ ኵሉ ዕዮ ድንኳን ምርኻብ ተዛዘመ። ደቂ እስራኤል ድማ ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ገበሩ፡ ከምኡ ገበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እንዲሁም የምስክሩ ድንኳን ሥራ ሁሉ ተፈጸመ። እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ የእስራኤል ልጆች አደረጉ፤ እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እንዲሁም የመገናኛው ድንኳን የማደሪያው ሥራ ሁሉ ተጨረሰ። እግዚአብሔርም ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉ የእስራኤል ልጆች አደረጉ፤ እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የመገናኛው ድንኳን የማደሪያው ሥራ ሁሉ ተጠናቀቀ። የእስራኤልም ልጆች ጌታ ሙሴን እንዳዘዘው ልክ እንደዛው አድርገው ሠሩ፤ እንዲሁ አደረጉ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ጾሳ ዱንካንያ ኪታይ ኡባይ ፖለቴዳ። እስራኤላቱ ኡባባካ መና ጎዳይ ሙሳ አዛዜዳዋዳን ኦድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
S'oossaa Dunkkaaniyaa kiittay ubbay poletteedda. Israa'eelatuu ubbabaakka Med'inaa Goday Musa azazeeddawaadan ootseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Xoossa Dunkaaneza oosoy wuri mulera polettides. Isra7eele asay ubbaa GODAY Muse azazida mala ooththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ጾሳ ዱንካኔዛ ኦሶይ ዉሪ ሙሌራ ፖሌቲዴስ። ኢስራኤሌ ኣሳይ ኡባ ጎዳይ ሙሴ ኣዛዚዳ ማላ ኦዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ጌሻ ዱንካንያ ኦሶ ኡባይ ኩመ ፖለትስ። እስራኤለ አሳይ፥ ጎዳይ ሙሰ ኪትዳይሳዳ ኦዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Geeshsha Dunkaaniya ooso ubbay kumethi poletis. Isra7eele asay, Goday Muse kiitidaysada oothidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በዚህ መሠረት የማደሪያው ድንኳን፣ የመገናኛው ድንኳን ሥራ በሙሉ ተጠናቀቀ። እስራኤላውያን ልክ እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን እንዳዘዘው ሁሉን ነገር ሠሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
በመጨረሻም የመገናኛው ድንኳን አሠራር በሙሉ ተፈጸመ፤ እስራኤላውያን ሁሉን ነገር እግዚአብሔር ሙሴን ባዘዘው መሠረት አደረጉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኵሉ እቲ መራኸቢ ድንኳን ተሰሪሑ ተፈፀመ። ደቂ እስራኤል፥ ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ዅሉ ገበሩ።
Amharic Tigrinya 2011
ከምኡ ኹሉ ዕዮ ማሕደር ድንኳን ምርኻብ ተወድኤ። ደቂ እስራኤል ከምቲ እግዚኣብሄር ንሙሴ ዝኣዘዞ ኹሉ ገብሩ፡ ከምኡ ገብሩ።