Ezekiel 34:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣታ ወዲ ሰብ፡ ኣብ ልዕሊ ጓሶት እስራኤል ተነበ፡ ተነበ እሞ በሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነቶም ጓሶት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ በሎም። ወይለኦም ጓሶት እስራኤል ንርእሶም ዝምግቡ! እቶም ጓሶት ነተን መጓሰ ኺምግቡዶ ኣይግባእን፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“የሰው ልጅ ሆይ! ትንቢት ተናገር፤ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፤ እረኞችንም እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች ራሳቸውን ያሰማራሉን? እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞችንም እንዲህ በላቸው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ራሳቸውን ለሚያሰማሩ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ያሰማሩ ዘንድ አይገባቸውምን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የሰው ልጅ ሆይ፥ ትንቢት ተናገር፥ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፥ እረኞቹንም እንዲህ በላቸው፦ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ ራሳቸውን ለመገቡ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች በጎችን ማሰማራት አይገባቸውምን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
“ላ አሳ ናአዉ፥ እስራኤልያ ሄንንቻቱዋ ቦላን ሀዋዳን ያጋደ ትምቢትያ ኦዳ፤ ‘ኡባ ሞድያ መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “ህንተኖ፥ ህንተና ሄምያ እስራኤልያ ሄንንቻቶ፥ ህንተዉ አየ አና! ህንተ ዉድያ ሄማናዉ በሰኔ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
«Laa asaa na'aw, Israa'eeliyaa hentsanchchatuwaa bollan hawaadan yaagaade timbbitiyaa oda; ‹Ubbaa Mooddiyaa Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Hinttenoo, hinttena heemmiyaa Israa'eeliyaa hentsanchchatoo, hinttew aayye ana! Hintte wudiyaa heemmanaw bessennee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
«Haysso asa nawu! Isra7eele heenththanchchata bolla tinbite yoota; tinbite yootashe, ‹Ubbaa Haariza GODAY, bana xalla xeelliza Isra7eele heenththanchchatas aayye ana! Heenththanchchati wudeza heemmanaas bessennee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
«ሃይሶ ኣሳ ናዉ! ኢስራኤሌ ሄንንቻታ ቦላ ቲንቢቴ ዮታ፤ ቲንቢቴ ዮታሼ፥ ‹ኡባ ሃሪዛ ጎዳይ፥ ባና ጻላ ጼሊዛ ኢስራኤሌ ሄንንቻታስ ኣዬ ኣና! ሄንንቻቲ ዉዴዛ ሄማናስ ቤሴኔ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
“አሳ ናአዉ፥ እስራኤለ ሄንንቾታ ቦላ ሀይሳዳ ያጋዳ ትንብተ ኦዳ፦ ህንተኖ፥ ህንተና ሄምያ እስራኤለ ሄንንቾቶ፥ ህንተና አየ! ህንተ ዶርሳታ ሄማናዉ በሰኔ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
“Asa na7aw, Isra7eele henthanchota bolla haysada yaagada tinbite oda: hinteno, hintena heemmiya Isra7eele henthanchoto, hintena ayye! Hinte dorsata heemmanaw bessennee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
“የሰው ልጅ ሆይ፤ በእስራኤል እረኞች ላይ ትንቢት ተናገር፤ ትንቢት ተናገር፤ እንዲህም በላቸው፤ ‘ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ራሳቸውን ብቻ ለሚንከባከቡ ለእስራኤል እረኞች ወዮላቸው! እረኞች መንጋውን ማሰማራት አልነበረባቸውምን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
“የሰው ልጅ ሆይ! በእስራኤል ጠባቂዎች ላይ ትንቢት ተናገርባቸው፤ እኔ ልዑል እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የምለውን ሁሉ በትንቢት እንዲህ ብለህ ንገራቸው፦ ‘መንጋውን መንከባከብና መጠበቅ ትታችሁ ራሳችሁን የምትጠብቁ እናንተ የእስራኤል እረኞች ወዮላችሁ!
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
“ኣታ ወዲ ሰብ፥ ኣብ ልዕሊ ጓሶት እስራኤል ተነበ። ነቶም ጓሶት ተነበየሎም፤ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዙይ ይብል ኣሎ ኢልካውን ንገሮም፦ ነቶም ንርእሶም ጥራሕ ዝጓስዩ ጓሶት እስራኤል ወይለኦም! እቶም ጓሶትስ ነተን ኣባጊዕዶ ኣይኮኑን ዝጓስዩ።
Amharic Tigrinya 2011
ኣታ ወዲ ሰብ፡ ኣብቶም ጓሶት እስራኤል ተነበ፡ ነቶም ጓሶት ተነበየሎም፡ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ኢልካውን ንገሮም፡ ነቶም ንርእሶም ጥራይ ዚጓስዩ ጓሶት እስራኤል ወይለኦም። እቶም ጓሶትሲ ነተን ኣባጊዕዶ ኣይኰኑን ዚጓስዩ