Ezra 2:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ደቂ ፓሮስ ክልተ ሽሕን ሚእትን ሰብዓን ክልተን፤
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
የፋ​ሮስ ልጆች ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
የእስራኤልም ሕዝብ ሰዎች ቍጥር ይህ ነው፤ የፋሮስ ልጆች፥ ሁለት ሺህ መቶ ሰባ ሁለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የፓርዖሽ ልጆች፥ ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሁለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ፓርኦሻ ያራቱ 2,172.
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Par"oosha yaratuu 2,172.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Paaroose zereththati 2,172,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ፓሮሴ ዜሬቲ 2,172፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ፋሮሳ ያራይ 2,172፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Faroosa yaray 2,172;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
የፋሮስ ዘሮች 2,172
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ከፓርዖሽ ወገን 2172 ከሸፋጥያ ወገን 372 ከአራሕ ወገን 775 ከፓሐትሞአብ ወገን የኢያሱና የኢዮአብ ዘሮች 2812 ከዔላም ወገን 1254 ከዛቱ ወገን 945 ከዛካይ ወገን 760 ከባኒ ወገን 642 ከቤባይ ወገን 623 ከዓዝጋድ ወገን 1222 ከአዶኒቃም ወገን 666 ከቢግዋይ ወገን 2056 ከዓዲን ወገን 454 በሕዝቅያስ በኩል ከአጤር ወገን 98 ከቤጻይ ወገን 323 ከዮራ ወገን 112 ከሐሹም ወገን 223 ከጊባር ወገን 95 21-35ከምርኮ ከተመለሱትም ሰዎች መካከል በተለይ የቀድሞ አባቶቻቸው ከዚህ በሚከተሉት ከተሞች ይኖሩ የነበሩት ዝርዝር ይህ ነው፦ የቤተልሔም ተወላጆች 123 የነጦፋ ተወላጆች 56 የዐናቶት ተወላጆች 128 የዓዝማዌት ተወላጆች 42 የቂርያትይዓሪም፥ የከፊራና የበኤሮት ተወላጆች 743 የራማና የጌባዕ ተወላጆች 621 የሚክማስ ተወላጆች 122 የቤትኤልና የዐይ ተወላጆች 223 የነቦ ተወላጆች 52 የማግቢሽ ተወላጆች 156 የሌላይቱ ዔላም ተወላጆች 1254 የሓሪም ተወላጆች 320 የሎድ፥ የሐዲድና የኦኖ ተወላጆች 725 የኢያሪኮ ተወላጆች 345 የሰናአ ተወላጆች 3630
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ደቂ ፋሮስ ክልተ ሽሕን ሚእትን ሰብዓን ክልተን።
Amharic Tigrinya 2011
ደቂ ፈርዖሽ ክልተ ሽሕን ሚእትን ሰብዓን ክልተን።