Ezra 8:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ካብ ደቂ ሰጋንጃ፡ ካብ ደቂ ፋሮስ፤ ዘካርያስን ምስኡን ኣብ ትውልዲ ደቂ ተባዕትዮ ሚእትን ሓምሳን ተቖጽሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከሴኬንያ ልጆች፥ ከፋሮስ ልጆች ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር የተቈጠሩ መቶ አምሳ ወንዶች ናቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ከፋሮስ ልጆቾ ዘካርያስ፥ ከእርሱም ጋር መቶ አምሳ ወንዶች በትውልድ ተቈጠሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከሽካንያ ልጆች፥ ከፓርዖሽ ልጆች ዘካርያስና፥ ከእርሱም ጋር መቶ ሃምሳ ወንዶች ተመዝግበው ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሸካንያ ያራፐ፥ ፓርኦሻ ያራፐ ዛካራስነ ኡንቱንቱ የለታ ማራይ ጻፈቴዳ ሀራ እት ጼታነ እሻታሙ አቱማዋንታ፥
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Shekaaniyaa yaraappe, Par"oosha yaraappe Zakkaraasinne unttunttu yeletaa maaray s'aafetteedda hara itti s'eetanne ishatamu attumawantta,
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
izikka Shakaaniya naa, Paaroose zereththatappe Zakaraasinne istta soo asatappe 150 addeti xaafettida;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢዚካ ሻካኒያ ና፥ ፓሮሴ ዜሬታፔ ዛካራሲኔ ኢስታ ሶ ኣሳታፔ 150 ኣዴቲ ጻፌቲዳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ፓሮሳ ያራፐ ዛካርያሳነ ኤንታ የለታ ማራን ፃፈትዳ ሀራ እስ ፄታነ እሻታሙ አደታ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Paroosa yarape Zakaryaasanne enta yeleta maaran xaafetida hara issi xeetanne ishatamu addeta.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እርሱም ከሴኬንያ ዘሮች ነው፤ ከፋሮስ ዘሮች ዘካርያስና ከእርሱም ጋር 150 ወንዶች ተመዝግበው ነበር፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
እኔ ዕዝራ ወደ አሀዋ በሚፈሰው ወንዝ አጠገብ መላውን ጉባኤ ሰበሰብኩ፤ በዚያም ሰፍረን ለሦስት ቀኖች ቈየን፤ በዚያም ጉባኤ ውስጥ ከካህናት በቀር ሌዋውያን አለመኖራቸውን ተገነዘብኩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ካብ ደቂ ሴኬንያ፥ ካብ ደቂ ፋሮስ፥ ዘካርያስ፤ ከምቲ ፅሑፍ ትውልዶም ከዓ ምስኡ ሚእትን ሓምሳን ኣወዳት ብትውልዲ ተቘፀሩ።
Amharic Tigrinya 2011
ካብ ደቂ ሽካንያ፡ ካብ ደቂ ፈርዖሽ፡ ዘካርያስ ከምቲ ጽሕፈት ወለዶኦም ከአ ምስኡ ሚእትን ሓምሳን ተባዕታይ ተቖጽሩ።