Genesis 17:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣብርሃም ድማ ንኣምላኽ፡ እስማኤል ኣብ ቅድሜኻ ይነብር!
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አብርሃምም እግዚአብሔርን አለው፥ “ይህ ይስማኤል ብቻ በፊትህ ይኖርልኝ ዘንድ አቤቱ፥ እማልድሃለሁ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አብርሃምም እግዚአብሔርን። እስማኤል በፊትህ ቢኖር በወደድሁ ነበር አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አብርሃምም እግዚአብሔርን፥ “እስማኤል በፊትህ ቢኖር በወደድሁ ነበር” አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አብራሃመ ጾሳ፥ “እስማኤል ታና ላትያዋ ግዳናዉ ዳንዳየኔ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Abrahaame S'oossaa, «Isimaa'eeli taana laattiyaawaa gidanaw danddayennee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Abrahaamey Xoossaas, «Ne Isma7eele taas anjjidaakko ay mala lo7oshin!» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣብራሃሜይ ጾሳስ፥ «ኔ ኢስማኤሌ ታስ ኣንጂዳኮ ኣይ ማላ ሎኦሺን!» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አብራሃመይ ፆሳኮ፥ “እስማኤል ታና ላታና መላ ነ እያ አንጃርክ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Abrahaamey Xoossako, “Isma7eeli tana laattana mela ne iya anjarki” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አብርሃም እግዚአብሔርን (ኤሎሂም) ፣ “እስማኤልን ብቻ ባርከህ ባኖርህልኝ” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
አብርሃምም እግዚአብሔርን፦ “እስማኤልን በፊትህ ብታኖረው ምንኛ መልካም ነበር” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣብርሃም ድማ ንእግዚኣብሄር “እስማኤል ኣብ ቅድሜኻ እንተ ዝነብር ምፈተኹ ነይረ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011
ኣብርሃም ድማ ንኣምላኽ፡ እስማዔል ግዳ ኣብ ቅድሜኻ እንተ ዚነብር በሎ።