Genesis 29:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ያእቆብ ድማ ከምኡ ገበረ፡ ሰሙናውን ፈጸመ፡ ንራሄል ጓሉ እውን ሰበይቱ ሃቦ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ያዕቆብም እንዲህ አደረገ፤ ለዚችም ሰባት ዓመት ፈጸመ፤ ልጁን ራሔልንም ለእርሱ ሚስት ትሆነው ዘንድ ሰጠው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ያዕቆብም እንዲህ አደረገ፥ ይህችንም ሳምንት ፈጸመ፤ ልጁን ራሔልንም ለእርሱ ሚስት ትሆን ዘንድ ሰጠው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ያዕቆብም እንዲህ አደረገ፥ ይህችንም ሳምንት ፈጸመ፥ ልጁን ራሔልንም ለእርሱ ሚስት ትሆን ዘንድ ሰጠው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ያቆብ ሄዋዳን ሀኒደ ሄ ሳምንታ ዉርሴዳ፤ ሄዋፐ ጉየ፥ ላባን ባረ ናቶ ራሄሎ አዉ እሜዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Yaak'oobi hewaadan haniide he saaminttaa wursseedda; hewaappe guyye, Laabaani bare naatto Raaheelo aw immeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Yaaqoobey hessaththo hanidi he saaminttaa wursides; hessafe guye Laabay ba nayo Eraheelo izas immides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ያቆቤይ ሄሳ ሃኒዲ ሄ ሳሚንታ ዉርሲዴስ፤ ሄሳፌ ጉዬ ላባይ ባ ናዮ ኤራሄሎ ኢዛስ ኢሚዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ያይቆብ ኦዳ ማእድ ሳምንታ ኢራ ኦንግስ። ሄሳፈ ጉየ፥ ላቢ ባ ናእዉ ራሄሎ እያዉ እሚስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Yayqoobi oda ma77idi saaminta iira ongis. Hessafe guye, Laabi ba na7iw Raheelo iyaw immis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ያዕቆብም በነገሩ ተስማማ፤ ከልያ ጋር ተሞሽሮ ሰባት ቀን ከቈየ በኋላ፣ ላባ ልጁን ራሔልን ለያዕቆብ ዳረለት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ያዕቆብም በነገሩ ተስማማ፤ ከልያ ጋር ሰባት ቀን ተሞሽሮ ከቈየ በኋላ፥ ላባ ልጁን ራሔልን ለያዕቆብ ዳረለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ያእቆብ ከዓ ኸምኡ ገበረ፤ ሰሙን ሕፅኖትውን ወድአ። ብድሕሪኡ ላባ ንጓሉ ራሄል ሰበይቱ ኽትኮኖ ሃቦ።
Amharic Tigrinya 2011
ያእቆብ ከኣ ከምኡ ገብረ፡ ናይ እዚኣ ሰሙን መልኤ። ደሕር ራሄል ጓሉ ሰበይቲ ኽትኮኖ ሀቦ።