Genesis 31:18 — Compare Translations
8 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣብ ምድሪ ከነኣን ናብ ኣቦኡ ይስሃቅ ኪኸይድ ድማ፡ ንዅሉ ጥሪቱን ንዅሉ እቲ ዝረኸቦ ንብረቱን፡ ነተን ኣብ ጶዳን-ኣራም ዝረኸበን ጥሪቱን ወሰደ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
መንጎቹንም ሁሉ፥ የቤቱንም ዕቃ ሁሉ፥ በሁለቱ ወንዞች መካከል ሳለ ያገኛቸውን ከብቶች ሁሉ ይዞ ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ወደ ከነዓን ምድር ሄደ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
መንጎቹንም ሁሉ፥ የቤቱንም ዕቃ ሁሉ፥ በሁለት ወንዞች መካከል ሳለ ያገኛቸውን ከብቶች ሁሉ ይዞ ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ወደ ከነዓን ምድር ሄደ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
መንጎቹንም ሁሉ፥ ያፈራውን ንብረት ሁሉ፥ ፓዳን-ኣራም ሳለ ያገኛቸውን ከብቶች ሁሉ ይዞ ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ወደ ከነዓን ምድር ሄደ።
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በመስጴጦምያ ካፈራው ሀብት ሁሉ ጋር ከብቶቹን በሙሉ ወደ ፊት አስቀደመ፤ ወደ አባቱም ወደ ይስሐቅ አገር፣ ወደ ከነዓን ምድር ጕዞውን ቀጠለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
በመስጴጦምያ ሳለ ያገኛቸውን መንጋዎችና ዕቃዎችን ሁሉ ይዞ ወደ ከነዓን ምድር ወደ አባቱ ወደ ይስሐቅ ሄደ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ናብ ኣቦኡ ይስሓቅ ናብ ምድሪ ከነዓን ክኸይድ፥ ኵሉ መጓሰኡ ምስቲ ዅሉ ኣብ መንጎ ክልተ ሩባታት እንተሎ ዘጥረዮ ሃብቲ ሒዙ ኸደ።
Amharic Tigrinya 2011
ናብ ኣቡኡ ይስሃቅ ናብ ምድሪ ኸነኣን ኪኸይድ፡ ኩለን ማሉን ኩሉ ዘጥረዮ ገንዘቡን፡ እተን ኣብ ጳዳንኣራም ዘጥረይን ማሉ ወሰደ።