Genesis 41:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
እንሆ ድማ፡ ሾብዓተ ቀጠንቲ ሰራውርን ብንፋስ ምብራቕ ዚነፍሑን ብድሕሪኦም ደየቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እነሆም፥ ከእነርሱ በኋላ የሰለቱና በነፋስ የተመቱ ሰባት እሸቶች ወጡ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እነሆም ከእነርሱ በኋላ የሰለቱና በምሥራቅ ነፋስ የተመቱ ሰባት እሸቶች ወጡ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከዚያም የቀጨጩና በምሥራቅ ነፋስ ተመትተው የደረቁ ሰባት የእሸት ዛላዎች ወጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ኡንቱንቱፐ ስሚደ፥ ጬጨዳነ አዋይ ዶልያ ባጋ ጫርኩዋን ሹሌዳ ሀራ ላፑን ትሻቱ ከሴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Unttunttuppe simmiide, c'eec'c'edanne away doliyaa bagga c'arkkuwaan shulleedda hara laappun tishatuu keseeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Isttafe kaallidi ayfe laafanne carkon shullidi melida laappun tiyati kezida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢስታፌ ካሊዲ ኣይፌ ላፋኔ ጫርኮን ሹሊዲ ሜሊዳ ላፑን ቲያቲ ኬዚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ኤንታፈ ካልድ፥ ሌኦነ ዶሎሀ ባጋ ጫርኮን ሹልዳ ሀራ ላፑን ሞርኤት ከይዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Entafe kaallidi, lee7onne doloha bagga carkon shullida hara laapun mor7eti keyidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ከዚያም የቀጨጩና በምሥራቅ ነፋስ ተመትተው የደረቁ ሰባት የእሸት ዛላዎች ወጡ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ቀጥሎም የቀጨጩና ከበረሓ በተነሣ የምሥራቅ ነፋስ ተመተው የሰለቱ ሰባት የእሸት ዛላዎች በቅለው አየ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ድሕሪአን ድማ፥ እንሆ ሸውዓተ ቐጠንቲ ብንፋስ ምብራቕ ዝሃጐጓ ጉምቦታት ሸዊት ወፃ።
Amharic Tigrinya 2011
ድሕሪኤን ከኣ እንሆ ሾብዓተ ቐጠንቲ ብንፋስ ምብራቕ ዝሀጎጓ ሰዊት ወጻ።