Genesis 5:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣዳም ድማ ሚእትን ሰላሳን ዓመት ገበረ፡ ከም ምስሉ ድማ ወዲ ወለደ። ሴት ኢሉ ድማ ሰመዮ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፤ ልጅንም እንደ ምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ፤ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አዳምም ሁለት መቶ ሠላሳ ዓመት ኖረ፥ ልጅንም በምሳሌው እንደ መልኩ ወለደ፤ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አዳምም መቶ ሠላሳ ዓመት ሲኖር፥ እሱን የሚመስል፥ አምሳያው የሆነ፥ የልጅ አባት ሆነ፤ ሤት ብሎም ስም አወጣለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አዳም 130 ላይ ደኢደ፥ ባረና ማላትያ አቱማ ናኣ የሌዳ፤ አ “ሴታ” ጊደ ሱንዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Addaami 130 laytsaa de'iide, barena malatiyaa attuma na'aa yeleedda; Aa «Seeta» giide suntseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Addaamey 130 layth de7idi bana misatiza attuma naa yelidi iza, «Seete» gi sunththides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣዳሜይ 130 ላይ ዴኢዲ ባና ሚሳቲዛ ኣቱማ ና ዬሊዲ ኢዛ፥ «ሴቴ» ጊ ሱንዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አዳመይ 130 ላይ ደእድ፥ ባና ዳንያ አደ ናአ የልድ እያ “ሴታ” ግድ ሱንስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Addaamey 130 laythi de7idi, bana daaniya adde na7a yelidi iya “Seeta” gidi sunthis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አዳም፣ ዕድሜው 130 ዓመት በሆነ ጊዜ፣ እርሱን ራሱን የሚመስል ወንድ ልጅ ወለደ፤ ስሙንም ሴት ብሎ ጠራው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
አዳም መቶ ሠላሳ ዓመት በሆነው ጊዜ በመልኩና በአምሳያው እርሱን የሚመስል ወንድ ልጅ ወለደ፤ “ሤት” የሚል ስምም አወጣለት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣዳም ሚእትን ሰላሳን ዓመት ምስ ገበረ፤ ብምስሉ ኸም መልክዑ ወዲ ወለደ። ሴት ኢሉውን ሰመዮ።
Amharic Tigrinya 2011
ኣዳም ድማ ሚእትን ሰላሳን ዓመት ገብረ፡ ከም መልክዑ ኽኣ ንእኡ ዝመስል ወዲ ወለደ፡ ስሙውን ሴት ኣውጽኣሉ።