Hosea 8:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ካብ እስራኤል እውን እዩ ነይሩ እሞ፡ እቲ ሰራሕተኛ ሰሪሕዎ። ስለዚ ጤል ሰማርያ እምበር፡ ኣምላኽ ኣይኰነን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ይህ ደግሞ በእስራኤል ዘንድ ነው፤ ሠራተኛ ሠራው፤ እርሱም አምላክ አይደለም፤ ሰማርያ ሆይ! እንቦሳሽ ተቅበዝብዞአልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ይህ ደግሞ ከእስራኤል ዘንድ ነው፤ ሠራተኛ ሠራው፥ እርሱም አምላክ አይደለም፤ የሰማርያም እምቦሳ ይቈራረጣል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
የተሠራው ነገር ከእስራኤል ዘንድ ነው፤ እርሱም በሞያተኛ የተሠራ ነው፤ እርሱም አምላክ አይደለም፤ የሰማርያም እምቦሳ ይሰባበራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ኩሽያ ሂላንቻይ እስራኤልያፐ አ መዳፐ አትና፥ እ ጾሳ ግደና። ሳማርያ ኤቃ ምስሊ መኤረታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Kushiyaa hiillanchchay Israa'eeliyaappe Aa med'd'eeddappe attina, I S'oossaa gidenna. Samaariyaa eek'aa misilii me"erettana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Hiillanchchay mara misle medhdhida eeqa xoossati Xoos gidanaas dandayettenna. Hessa gishshas mar misati oosettida Samaariya eeqa xoossati meqeretti wodhdhana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሂላንቻይ ማራ ሚስሌ ሜዳ ኤቃ ጾሳቲ ጾስ ጊዳናስ ዳንዳዬቴና። ሄሳ ጊሻስ ማር ሚሳቲ ኦሴቲዳ ሳማሪያ ኤቃ ጾሳቲ ሜቄሬቲ ዎና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ሀ ማራ ኤቃ ምስለይ ኩሸ ሂላን መትስፐ አትሽን፥ እ ፆሰ ግደና። ሳማረ ኤቃ ምስለይ መቀረታና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Ha mara eeqa misiley kushe hiillan medhetisipe attishin, I xoosse gidenna. Samaare eeqa misiley meqeretana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ይህም በእስራኤል ሆነ! ባለ እጅ የሠራው ይህ ጥጃ፣ አምላክ አይደለም፤ ያ የሰማርያ ጥጃ፣ ተሰባብሮ ይደቅቃል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ይህ በጥጃ ምስል የተሠራ ጣዖት በአናጢ እጅ የተሠራ ስለ ሆነ አምላክ ሊሆን አይችልም፤ ስለዚህ በጥጃ ምስል የተሠራው የሰማርያ ጣዖት ተሰባብሮ ይወድቃል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
እዙይ ከዓ ኻብ እስራኤል እዩ፤ እዝ በዓል ኢድ ዝሰርሖ ምስሊ ምራኽ፥ ኣምላኽ ኣይኮነን፤ ተሰባቢሩ ኽደቅቕ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011
እዚ ኸአ ካብ እስራኤል እዩ፡ ንሱ ኣምላኽ ኣይኮነን፡ ሓደ ዓያዩ ዝገበሮ እዩ። ብተይ ሰማርያ ኺሰባብር እዩ።