Jeremiah 11:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ስለዚ እግዚኣብሄር ናይቶም ንህይወትካ ዝደልዩ ሰብ ኣናቶት ከምዚ ይብል ኣሎ፡ ብስም እግዚኣብሄር ኣይትንበ፡ ብኢድና ከይትመውት።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ስለዚህም፥ “በእጃችን እንዳትሞት በእግዚአብሔር ስም ትንቢት አትናገር” ብለው ነፍሴን ስለሚሹ ስለ አናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ስለዚህም። በእጃችን እንዳትሞት በእግዚአብሔር ስም ትንቢት አትናገር ብለው ነፍስህን ስለሚሹ ስለ ዓናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል።እነሆ፥ እቀጣቸዋለሁ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ስለዚህም፦ “በእጃችን እንዳትሞት በጌታ ስም ትንቢት አትናገር” ብለው ነፍስህን ስለሚሹ ስለ ዓናቶት ሰዎች
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሄዋ ድራዉ፥ “መና ጎዳ ሱንን ትምቢትያ ኦዶፓ፤ ኔን ኑ ኩሽያን ሀይቃና” ያጊደ፥ ኔና ዎናዉ ኮይያ አናቶታ አሳዉ መና ጎዳይ ግያዌ ሀዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Hewaa diraw, «Med'inaa Godaa suntsan timbbitiyaa odoppa; neeni nu kushiyan hayk'k'ana» yaagiide, neena wod'anaw koyiyaa Anatoota asaw Med'inaa Goday giyaawe hawaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Hessa gishshas, «GODAA sunththan tinbite yootoppa; ne yootikko nu kushen hayqqana» giidi nena wodhanaas koyza Anatoote asaa gishshas GODAY gizayssi hayssa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሄሳ ጊሻስ፥ «ጎዳ ሱንን ቲንቢቴ ዮቶፓ፤ ኔ ዮቲኮ ኑ ኩሼን ሃይቃና» ጊዲ ኔና ዎናስ ኮይዛ ኣናቶቴ ኣሳ ጊሻስ ጎዳይ ጊዛይሲ ሃይሳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ሄሳ ግሾ፥ “ጎዳ ሱንን ትንብተ ኦዶፓ ኢኮ ነ ኑ ኮሸን ሃይቃና” ያግድ፥ ነና ዎናው ኮይያ አናቶታ አሳባ ጎዳይ ሀይሳዳ ያጌስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Hessa gisho, “Godaa sunthan tinbite odopa ixiko, ne nu kushen hayqanna” yaagidi, nena wodhanaw koyiya Anatoota asaaba Goday haysada yaagees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
“እንግዲህ ሕይወትህን ለማጥፋት ለሚሹና፣ ‘ በእግዚአብሔር ስም ትንቢት አትናገር፤ አለዚያ በእጃችን ትሞታለህ’ ለሚሉህ ለዓናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
“በእግዚአብሔር ስም ትንቢት የተናገርክ እንደ ሆነ እንገድልሃለን” ብለው የኤርምያስን ሕይወት ለማጥፋት ስለሚፈልጉት ስለ አናቶት ሰዎች እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ህይወትካ ንምጥፋእ ንዝደልዩን፥ ብስም እግዚኣብሄርውን ትንቢት ኣይትናገር፥ እንተ ዘይኮይኑ ብኢድና ኽትሞት ኢኻ ንዝብሉኻ ሰብ ኣናቶት፥
Amharic Tigrinya 2011
ስለዚ እግዚኣብሄር ብዛዕባ እቶም፡ ብኢድና ኸይትመውት ብስም እግዚኣብሄር ኣይትነበ፡ ኢሎም ነፍስኻ ዚደልዩ ዘለው ሰብ ኣናቶት ይዛረብ ኣሎ።