Jeremiah 38:8 — Compare Translations
13 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኤቤድ-መሌግ ካብ ቤት ንጉስ ወጺኡ ንንጉስ ተዛረቦ እሞ ከምዚ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ንጉሡም በብንያም በር ተቀምጦ ነበር። አቤሜሌክም ከንጉሡ ቤት ወጥቶ ለንጉሡ እንዲህ ብሎ ነገረው፥
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አቤሜሌክም ከንጉሡ ቤት ወጥቶ ንጉሡን እንዲህ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አቤሜሌክም ከንጉሡ ቤት ወጥቶ ንጉሡን እንዲህ አለው፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አበድመሌክ ካትያኮ ቢደ፥ ሀዋዳን ያጌዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Abedmeleeki kaatiyaakko biide, hawaadan yaageedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Abimelekkey kawo keeththafe kezidi,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኣቢሜሌኬይ ካዎ ኬፌ ኬዚዲ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ኤበድ-መለክ ካዋኮ ብድ፥ ሀይሳዳ ያግስ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Ebed-Meleki kawako bidi, haysada yaagis;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አቤሜሌክ ከቤተ መንግሥት ወጥቶ ንጉሡን እንዲህ አለው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ስለዚህም አቤሜሌክ ወደ ንጉሡ ዘንድ ሄዶ እንዲህ አለው፦
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣቢሜሌክ ካብ ቤተ መንግስቲ ወፂኡ፥ ንንጉስ “ኦ ጐይታይ ንጉስ፥ እዞም ሰባት እዚኣቶም ንነቢይ ኤርሚያስ ኣብ ጕድጓድ ብምድርባዮም ክፉእ ገይሮም ኣለዉ። ኣብዛ ኸተማ እዚኣ እንጀራ ስለ ዘየለ፥ ንሱ ኣብታ ዘለዋ ብጥሜት ክመውት እዩ” ኢሉ ነገሮ።