Jeremiah 48:40 — Compare Translations
13 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
እግዚኣብሄር ከምዚ ይብል ኣሎ፡ እንሆ፡ ከም ንስሪ ይነፍር፡ ኣኽናፉ ድማ ኣብ ልዕሊ ሞኣብ ይዝርግሕ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና፥ “እነሆ እንደ ንስር ይበርራል፤ ክንፉንም በሞአብ ላይ ይዘረጋል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እግዚአብሔር እንዲህ ይላልና። እነሆ፥ እንደ ንስር ይበርራል ክንፉንም በሞዓብ ላይ ይዘረጋል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጌታ እንዲህ ይላልና፦ እነሆ፥ እንደ ንስር ይበርራል ክንፉንም በሞዓብ ላይ ይዘረጋል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
መና ጎዳይ ሀዋዳን ያጌ፤ “አርጋንይ ባረ ቀፍያ ፕድ ኦ ፓሊደ ይያዋዳን፥ ሞርኪ ሞኣባ ቦላን ያና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Med'inaa Goday hawaadan yaagee; «Arggantsay bare k'efiyaa piddi ootsi paalliidde yiyaawaadan, morkkii Moo'aaba bollan yaana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
GODAY, «Golley ba qefe piddi histti piradhdhi wodhdhiza mala, Mo7aabe bolla wodhdhana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ጎዳይ፥ «ጎሌይ ባ ቄፌ ፒዲ ሂስቲ ፒራ ዎዛ ማላ፥ ሞኣቤ ቦላ ዎና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አርጋን ባ ቀፍያ ምጭድ የይሳዳ ሞርከይ ሞአበ ቦላ ያና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Arganthi ba qefiya miccidi yeysada morkey Moo7abe bolla yaana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “እነሆ፤ እንደ ንስር ተወርውሮ ይወርድበታል፤ ክንፎቹንም በሞዓብ ላይ ይዘረጋል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ክንፉን ዘርግቶ ወደ ታች እንደሚወረወር ንስር በሞአብ ላይ የሚያንዣብብ ጠላት መምጣቱን እግዚአብሔር ተናገረ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
እግዚኣብሄር ከምዙይ ይብል ኣሎ፦ እንሆ ኸም ንስሪ ይነፍር፥ ኣብ ልዕሊ ሞኣብውን ኣኽናፉ ይዝርግሕ ኣሎ።