Jeremiah 51:61 — Compare Translations
13 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኤርምያስ ድማ ንሰራያ፡ ናብ ባቢሎን መጺእካ፡ እዚ ዅሉ ቃላት እንተ ርኢኻን እንተ ኣንበብካን፡ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ኤርምያስም ሠራያን እንዲህ አለው፥ “ወደ ባቢሎን በገባህ ጊዜ እይ፤ ይህንም ቃል ሁሉ አንብብና፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ኤርምያስም ሠራያን እንዲህ አለው። ወደ ባቢሎን በገባህ ጊዜ እይ ይህንም ቃል ሁሉ አንብብና።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ኤርምያስም ሠራያን እንዲህ አለው፦ “ወደ ባቢሎን በገባህ ጊዜ ልብ ብለህ ይህን ቃል ሁሉ አንብብና፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሳራያ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኔን ባብሎነ ቢታ ጋኬዳ ዎደ፥ ነ ቃላ ቁ ኦደ፥ አሳዉ ሀ ማጻፋ ናባባ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Saraaya hawaadan yaageedda; «Neeni Baabloone biittaa gakkeedda wode, ne k'aalaa d'ok'k'u ootsaade, asaw ha mas'aafaa nabbaba.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Sarayaska, «Neni Baabiloone gakkida mala hayssa qaala ubbaaka ne qaala dhoqqu histtada nababanayssa baloppa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሳራያስካ፥ «ኔኒ ባቢሎኔ ጋኪዳ ማላ ሃይሳ ቃላ ኡባካ ኔ ቃላ ቁ ሂስታዳ ናባባናይሳ ባሎፓ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ሳራያኮ፥ “ኔኒ ባብሎነ ጋክዳ ዎደ ነ ቃላ ቁ ኦዳ አሳስ ሀ ማፃፋ ናባባ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Sarayako, “Neeni Babiloone gakida wode ne qaala dhoqu oothada asaas ha maxaafa nabbaba.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ለሠራያም እንዲህ አለው፤ “ባቢሎን በደረስህ ጊዜ፣ ይህን ቃል ሁሉ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ማንበብ አትዘንጋ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ሠራያንም እንዲህ አልኩት “ባቢሎን እንደ ደረስህ በዚህ መጽሐፍ የተጻፈውን ሁሉ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ለሕዝቡ አንብብላቸው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኤርሚያስ ድማ ንሰራያ “ኣብ ባቢሎን ምስ ኣተኻ፥ ኵለን እዘን ቃላት እዚኣተን ድምፅኻ ዓው ኣቢልካ ኣንብበሎም።