Job 16:5 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣነ ግና ብኣፈይ ምበርትዓካ፡ ምንቅስቓስ ከንፈረይ ድማ ንሓዘንካ ምለስለሰ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እኔም ነገርን እነግራችሁ ነበር፤ ራሴንም በእናንተ ላይ እነቀንቅ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በአፌም ነገር ባበረታኋችሁ ነበር፤ የከንፈሬን ማጽናናት ባልከለከልሁም ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በአፌም ነገር ባበረታኋችሁ ነበር፥ የከንፈሬን ማጽናናት ባልከለከልሁም ነበር።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሄዋዳንካ፥ ታ ዞርያን ታን ህንተና ምንና ሽን! ታ ዶናፐ ከስያ ሃሳያይካ ህንተና ምንና ሽን!
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Hewaadankka, ta zoriyaan taani hinttena mintsana shin! Ta doonaappe kesiyaa haasayaykka hinttena mintsetsana shin!
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Hessa malakka ta doonan inttena minththeththananne minththanaas daro haasayanakkoshin.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሄሳ ማላካ ታ ዶናን ኢንቴና ሚንናኔ ሚንናስ ዳሮ ሃሳያናኮሺን።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ታ ዞርያን ታ ህንተና ምንናሽን! ታ ዶናፐ ከይያ ኦዳይ ህንተና ምንናሽን!
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Ta zoriyan ta hintena minthethanashin! Ta doonape keyiya oday hintena minthethanashin!
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ይልቁንም አንደበቴ ባበረታታችሁ፣ የከንፈሬም ማጽናናት ባሳረፋችሁ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
እንዲሁም በአንደበቴ ባበረታታኋችሁና እናንተንም ለማጽናናት ብዙ መናገር በቻልኩ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ብዘረባ ኣፈይውን መበርታዕኹኹም ነይረ፤ ምፅንናዕ ከንፈረይውን መህድአኩም ነይሩ።”
Amharic Tigrinya 2011
ብኣፈይ መበርታዕኩኹም፡ ምጽንናዕ ከናፍረይውን መህድኣኩም ነይሩ።