Job 35:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ጽድቀይ ካብ ጽድቂ ኣምላኽ ይበልጽ ምባልካ ቅኑዕዶ ይመስለካ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“አንተ ተዋቅሰህ ምን ትላለህ? ወይስ፦ በእግዚአብሔር ፊት እኔ ጻድቅ ነኝ የምትል አንተ ማን ነህ?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ይህ ጽድቅ እንደ ሆነ ታስባለህን? ወይስ። በእግዚአብሔር ፊት እኔ ጻድቅ ነኝ ትላለህን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
“ይህ ትክክል ነው ብለህ ታስባለህን? ወይስ፦ በእግዚአብሔር ፊት እኔ ጻድቅ ነኝ ትላለህን?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
“ኢዮባ፥ ኔን፥ ‘ታን ጾሳ ስንን ጽሉዋ’ ግያዌ ልኬ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
«Iyyoobaa, neeni, ‹Taani S'oossaa sintsan s'illuwaa› giyaawe likkee?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
«Iyoobe ne nena, ‹Tani Xoossa sinththan Xillo› gizayssi likkee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
«ኢዮቤ ኔ ኔና፥ ‹ታኒ ጾሳ ሲንን ጺሎ› ጊዛይሲ ሊኬ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
“እዮባ፥ ኔኒ፥ ‘ታኒ ፆሳ ስንን ፅሎ’ ገይስ ልኬ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
“Iyyoba, neeni, ‘Taani Xoossaa sinthan xillo’ geysi likee?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
“ ‘በእግዚአብሔር ፊት ንጹሕ ነኝ’ ማለትህ፣ ትክክል ይመስልሃልን?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
“ኢዮብ ሆይ! በእግዚአብሔር ፊት ጻድቅ ነኝ ማለትህ ትክክል ነውን?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
እዙይ ፅድቂ ኸም ዝኾነዶ ትሓስብ ኣለኻ? ወይ ከዓ ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር “ፃድቕ እየዶ” ትብል ኣለኻ?
Amharic Tigrinya 2011
ንስኻስ፡ ሓለፋ ኣምላኽ ጻድቕ እየ፡ ምባልካ ቅኑዕዶ ይመስለካ?