Job 40:25 — Compare Translations

4 translations compared side by side

Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“በውኑ ዘን​ዶ​ውን በመ​ቃ​ጥን ታወ​ጣ​ለ​ህን? በአ​ፍ​ን​ጫ​ውስ ገመድ ታስ​ራ​ለ​ህን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
በውኑ አዞውን በመቃጥን ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በውኑ አዞውን በመንጠቆ ታወጣለህን? ምላሱንስ በገመድ ታስረዋለህን?
Amharic Tigrinya 2011
ንሌዋታን ብመቚለብዶ ትስሕቦ? ንመልሓሱ ብገመድ ትኣስሮዶ ኢኻ?