Job 40:30 — Compare Translations
4 translations compared side by side
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አሕዛብ ይመገቡታልን? ወይስ የፊንቄ ሰዎች ይካፈሉታልን?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አጥማጆች በእርሱ ይከራከራሉን? ወይስ ነጋዴዎች ያካፍሉታልን?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አጥማጆች በእርሱ ይከራከራሉን? ወይስ ነጋዴዎች ያካፋፍሉታልን?
Amharic Tigrinya 2011
ውሒዝ ብሓይሉ እንተ ተጀርበባ እኳ፡ ኣይሽበርን እዩ፡ ዮርዳኖስ ክሳዕ ኣፋ እንተ መልኤውን፡ ህዱእ እዩ።