Joel 2:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
እቲ ህዝቢ ኣብ ቅድሚ ገጾም ብርቱዕ ቃንዛ ኺወድቕ እዩ፣ ኵሉ ገጻት ኪጸልምት እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከፊታቸው አሕዛብ ይንቀጠቀጣሉ፤ የሰውም ፊት ሁሉ እንደ ድስት ጥላሸት ይጠቍራል።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ከፊታቸው አሕዛብ ይንቀጠቀጣሉ፤ የሰውም ፊት ሁሉ ይጠቍራል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከፊታቸው አሕዛብ ይንቀጠቀጣሉ፥ የሰውም ፊት ሁሉ ይጠቁራል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ኡንቱንቱፐ ስንና አሳይ ኮኮሬ፤ ኡንቱንቱ ያሻዉ ኡባ ሶምኢ ላመቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Unttunttuppe sintsanna Asay kokkoree; unttunttu yashshaw ubbaa som"ii laametteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Istta be7idi derey kokkorana; asa ayfesoy wurikka babon boottana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢስታ ቤኢዲ ዴሬይ ኮኮራና፤ ኣሳ ኣይፌሶይ ዉሪካ ባቦን ቦታና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ኤንታ ስንን አስ ኮኮሬስ፤ ያሻን አሳ ሶምኦይ ካሬፄስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Enta sinthan asi kokorees; yashshan asa som7oy kareexees.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በእነርሱ ፊት ሕዝቦች ይርዳሉ፤ የሁሉም ፊት ይገረጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
እነርሱን በሚያዩበት ጊዜ ሕዝቦች ይርበደበዳሉ፤ የሰውም ሁሉ ፊት በፍርሃት ይገረጣል።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣብ ቅድሚኣቶም ህዝብታት ይጭነቑ፤ ኵሉ ገፅ ሰብውን ይፅልም።
Amharic Tigrinya 2011
ኣብ ቅድሚኦም ህዝብታት ይጭነቑ፡ ኩሉ ገጽ ይጽልም።