Jonah 2:11 — Compare Translations

4 translations compared side by side

Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ዓሣ አን​በ​ሪ​ውን አዘ​ዘው፤ እር​ሱም ዮና​ስን በየ​ብስ ላይ ተፋው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እግዚአብሔርም ዓሣውን አዘዘው፥ እርሱም ዮናስን በየብስ ላይ ተፋው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጌታም ዓሣውን ተናገረው፥ እርሱም ዮናስን በደረቅ ምድር ላይ ተፋው።
Amharic Tigrinya 2011
እግዚኣብሄር ነቲ ዓሳ አዘዞ፡ ንሱውን ንዮናስ ናብ ንቑጽ ምድሪ ተፍኦ።