Joshua 3:9 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ሽዑ እያሱ ንደቂ እስራኤል፡ ኣብዚ ንዑ፡ ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ስምዑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ኢያሱም ለእስራኤል ልጆች፥ “ወደዚህ ቀርባችሁ የአምላካችንን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ኢያሱም ለእስራኤል ልጆች። ወደዚህ ቀርባችሁ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ኢያሱም ለእስራኤል ልጆች፦ “ወደዚህ ቀርባችሁ የአምላካችሁን የጌታን ቃላት ስሙ” አለ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ኢያሱ እስራኤልያ አሳ፥ “ሃ ዪተ፤ ጾሳ ህንተንቱ ጾሳ ቃላ ስስተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Iyyaasu Israa'eeliyaa asaa, «Haa yiite; S'oossaa hinttenttu S'oossaa k'aalaa sisite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Iyaasoy Isra7eele asaa, «Haa yiite; yiidi GODAA intte Xoossaa qaala siyite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢያሶይ ኢስራኤሌ ኣሳ፥ «ሃ ዪቴ፤ ዪዲ ጎዳ ኢንቴ ጾሳ ቃላ ሲዪቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
እያሱይ እስራኤለ አሳኮ፥ “ሃ ይድ ጎዳ፥ ህንተ ፆሳ ቃላ ስእተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Iyyasuy Isra7eele asaako, “Haa yidi Godaa, hinte Xoossaa qaala si7ite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ኢያሱ የእስራኤልን ሕዝብ “ወደዚህ ቀርባችሁ፣ የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል ስሙ አላቸው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ከዚህ በኋላ ኢያሱ እስራኤላውያንን፦ “ወደዚህ ቅረቡና የአምላካችሁን የእግዚአብሔርን ቃል አድምጡ” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኢያሱ ድማ ንደቂ እስራኤል ከምዙይ በሎም፦ “ናብዙይ ቅረቡ እሞ ቓል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ስምዑ።
Amharic Tigrinya 2011
እያሱ ኸአ ንደቂ እስራኤል፡ ናብዚ ቕረቡ እሞ፡ ቃል እግዚኣብሄር ኣምላኽኩም ስምዑ፡ በሎም።