Joshua 9:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
እያሱ ድማ ምስኦም ሰላም ገበረ፡ ብህይወት ኪነብሩ ድማ ኪዳን ኣተወ። ሓለፍቲ እቲ ጉባኤ ድማ መሓለሎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ኢያሱም ከእነርሱ ጋር ሰላም አደረገ፤ በሕይወት እንዲተዋቸውም ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፤ የማኅበሩም አለቆች ማሉላቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ኢያሱም ከእነርሱ ጋር ሰላም አደረገ፥ በሕይወት እንዲተዋቸውም ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፤ የማኅበሩም አለቆች ማሉላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ኢያሱም ከእነርሱ ጋር የሰላም ስምምነት አደረገ፥ በሕይወት እንዲኖሩም ከእነርሱ ጋር ቃል ኪዳን አደረገ፤ የማኅበሩም አለቆች ማሉላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ያትና፥ ኢያሱ ኡንቱንቱ ፓጻ አቲደ ባረናና ሳሮ ደአና ማላ ጫቁዋ ኡንቱንቱና ጫቀቴዳ፤ ማባራ ካለያዋንቱካ ሄ ጫቁዋ ቃላ አናዳን ጫቄድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Yaatina, Iyyaasu unttunttu pas'a attiide barenana saro de'ana mala c'aak'uwa unttunttunna c'aak'k'eteedda; maabaraa kaaletsiyaawanttukka he c'aak'uwa k'aalaa aad'd'enaaddan c'aak'k'eeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Iyaasoy istti saron de7ana mala isttara caaqettides; deraa kaaleththizaytikka he caaqoza minththanaas qaala gelida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢያሶይ ኢስቲ ሳሮን ዴኣና ማላ ኢስታራ ጫቄቲዴስ፤ ዴራ ካሌዛይቲካ ሄ ጫቆዛ ሚንናስ ቃላ ጌሊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ያትን፥ እያሱይ ህንተና ዎኮ ግድ ሳሮ ጫቆ ኤንታራ ጫቀትስ። እስራኤለ ጭማትካ ሄ ጫቁዋ መንኮ ግድ ጫቅዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Yaatin, Iyyasuy hintena wodhoko gidi saro caaqo entara caaqetis. Isra7eele cimatika he caaquwa menthoko gidi caaqidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ኢያሱም በሰላም ለመኖር የሚያስችላቸውን ቃል ኪዳን ከእነርሱ ጋር አደረገ፤ የጉባኤውም መሪዎች ይህንኑ በመሐላ አጸኑላቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ስለዚህም ኢያሱ ከእነርሱ ጋር ለሕይወታቸው ዋስትና ቃል ኪዳን በመግባት የሰላም ስምምነት አደረገ። የእስራኤል ሕዝብ መሪዎችም ስምምነቱን ለመጠበቅ ቃል ገቡላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኢያሱ ድማ ምስቶም ሰብ ጊብዓ ሰላም ገበረ፤ ብህይወት ክሓድጎም ከዓ ቃል ኺዳን ኣተወሎም። ኣሕሉቕ እስራኤልውን መሓሉሎም።
Amharic Tigrinya 2011
እያሱ ድማ ምሳታቶም ሰላም ገበረ፡ ብህይወቶም ኪሓድጎም ከአ ኪዳን አተወሎም። ሹማምቲ እቲ ኣኼባውን መሐሉሎም።