Judges 20:44 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ካብ ብንያም ድማ ዓሰርተው ሸሞንተ ሽሕ ሰብ ወደቑ። ኩሎም ተባዓት ሰባት እዮም ነይሮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ከብንያምም ዐሥራ ስምንት ሺህ ሰው ሞተ፤ እነዚህም ሁሉ ጽኑዓን ሰዎች ነበሩ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ከብንያምም አሥራ ስምንት ሺህ ሰው ሞተ፤ እነዚህ ሁሉ ጽኑዓን ነበሩ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
በጦርነቱም ላይ ዐሥራ ስምንት ሺህ ብንያማውያን ወደቁ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ሄዋን ቢንያማ አሳፐ ታማነ ሆስፑን ሻአ ምኖ ኦላንቻቱ ሀይቄድኖ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Hewan Biiniyaama asaappe tammanne hosppun sha"a mino olanchchatuu hayk'k'eeddino;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Hessan Biniyaame qommotappe 18,000 mino olanchchati hayqqida;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሄሳን ቢኒያሜ ቆሞታፔ 18,000 ሚኖ ኦላንቻቲ ሃይቂዳ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ያን ብንያመ አሳፐ ታማነ ሆስፑን ሙኩሉ ምኖ ኦላንቾት ሀይቅዶሶና፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Yan Biniyaame asaape tammanne hospun mukulu mino olanchoti hayqidosona;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
በጦርነቱም ላይ ዐሥራ ስምንት ሺሕ ብንያማውያን ወደቁ፤ ሁሉም ምርጥ ተዋጊዎች ነበሩ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ከብንያማውያን ምርጥ ወታደሮች ዐሥራ ስምንት ሺህ ተገደሉ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ካብ ሰብ ብንያም ድማ ዓሰርተ ሸሞንተ ሽሕ ሰባት ወደቑ። እዚኣቶም ኵሎም ከዓ ጀጋኑ ሰባት ነበሩ።
Amharic Tigrinya 2011
ካብ ብንያም ድማ ዓሰርተው ሾሞንተ ሽሕ ሰብ ወደቑ። ኢዚኣቶም ኩሎም ከአ ጀጋኑ ሰባት ነበሩ።