Judges 9:21 — Compare Translations

14 translations compared side by side

Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ዮታም ድማ ሃዲሙ ሃዲሙ ናብ ብኤር ከደ፡ ንኣቢሜሌክ ሓዉ ድማ ኣብኣ ተቐመጠ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ኢዮ​አ​ታ​ምም ሸሽቶ አመ​ለጠ፤ ወን​ድ​ሙን አቤ​ሜ​ሌ​ክ​ንም ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፤ በዚ​ያም ተቀ​መጠ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ኢዮአታምም ሸሽቶ አመለጠ፥ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ወደ ብኤር ሄደ፥ በዚያም ተቀመጠ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ዮኣታመ ባረ እሻ አብመሌካዉ ያዬዳ ድራዉ፥ ባቃቲደ ባኤራ ግያ ሳኣ ቢደ ያን ደኤዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Yo'aataame bare ishaa Aabimeleekaw yayyeedda diraw, bak'atiide Ba'eera giyaa sa'aa biide yaan de'eedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Iyo7aatameykka ba isha Abimelekkes yayyida gishshas baqatidi Bi7eere geetettizaso biidi heen uttides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ኢዮኣታሜይካ ባ ኢሻ ኣቢሜሌኬስ ያዪዳ ጊሻስ ባቃቲዲ ቢኤሬ ጌቴቲዛሶ ቢዲ ሄን ኡቲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
እዮአታም ባ እሻ አብመለከስ ያይዳ ግሾ ባቃትድ ቤራ ብድ ያን ደእስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Iyo7atami ba ishaa Abimelekes yayyida gisho baqatidi Beera bidi yan de7is.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
ከዚህ በኋላ ኢዮአታም ሸሽቶ አመለጠ፤ ብኤር ወደ ተባለች ቦታም መጣ፤ ወንድሙንም አቤሜሌክን ፈርቶ ስለ ነበር እዚያው ይኖር ጀመር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ኢዮአታም ይህን ከተናገረ በኋላ ወንድሙን አቤሜሌክን ስለ ፈራ ሸሽቶ ወደ በኤር ሄዶ እዚያ ተቀመጠ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኢዮኣታም ከዓ ንሓዉ ኣቢሜሌክ ስለ ዝፈርሐ ካብኡ ሃዲሙ ኸደ፤ ኣብ ብኤር ድማ ተቐመጠ።
Amharic Tigrinya 2011
ዮታም ድማ ካብ ቅድሚ ሓው ኣቢሜሌክ ጎይዩ ሀዲሙ ናብ ብኤር ከደ፡ ኣብኣ ኸአ ተቐመጠ።