Leviticus 16:8 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣሮን ድማ ኣብ ልዕሊ እተን ክልተ ኣጣል ዕጫ ይወድቕ። እቲ ሓደ ዕጫ ንእግዚኣብሄር፡ እቲ ካልኣይ ዕጫ ድማ ንመስዋእቲ ምራኽ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
አሮንም በሁለቱ የፍየል ጠቦቶች ላይ ዕጣ ይጥልባቸዋል፤ አንዱን ዕጣ ለእግዚአብሔር፥ ሌላውንም ዕጣ ለሚለቀቅ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
አሮንም በሁለቱ ፍየሎች ላይ ዕጣ ይጥልባቸዋል፥ አንዱን ዕጣ ለእግዚአብሔር ሌላውንም ዕጣ ለሚለቀቅ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
አሮንም በሁለቱ ፍየሎች ላይ ዕጣ ይጥልባቸዋል፥ አንዱ ዕጣ ለጌታ ሌላው ዕጣ ለዐዛዜል ይሆናል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
ያቲደ ሄ ላኡ ዴሻቱዋን ሳማ የግና እቱ መና ጎዳሳ፤ እቱ ቃይ ባዙዋ የድያዋ ግዴ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Yaatiide he laa"u deeshshatuwaan saamaa yeggina ittuu Med'inaa Godaassa; ittuu k'ay bazzuwaa yeddiyaawaa gidee.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Histtidi he nam7u orgeta bolla izi saama yeggo; heytappe issoy, ‹GODAA› nam7anththozi, ‹Azazeele› giza malatay diza shuchchata orgeta bolla yeggo.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሂስቲዲ ሄ ናምኡ ኦርጌታ ቦላ ኢዚ ሳማ ዬጎ፤ ሄይታፔ ኢሶይ፥ ‹ጎዳ› ናምኣንዚ፥ ‹ኣዛዜሌ› ጊዛ ማላታይ ዲዛ ሹቻታ ኦርጌታ ቦላ ዬጎ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ሄ ናምኡ ዴሻታ ኤክድ እሱዋ ጎዳሳ፥ እሱዋ ቃስ አዛዘላሳ ግድ ኤንታ ቦላ ሳማ የጎ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
He nam7u deeshata ekidi issuwa Godaasa, issuwa qassi Azaazelasa gidi enta bolla saama yeggo.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
አሮንም አንዱን ዕጣ ለእግዚአብሔር (ያህዌ) ፣ ሌላውን ለሚለቀቀው ፍየል ለማድረግ በሁለቱ ፍየሎች ላይ ዕጣ ይጣል።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
በዚያም አንዱ ‘ለእግዚአብሔር’ ሁለተኛው ‘ለዐዛዜል’ የሚል ምልክት ያለባቸው ሁለት ድንጋዮች ወስዶ ዕጣ ያውጣ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣሮን ድማ ሓደ ዕፃ ንእግዚኣብሄር፥ ሓደ ዕፃ ኸዓ ንዝልቀቕ ክኸውን ነቶም ክልተ ዲበላታት ዕፃ የውድቐሎም።
Amharic Tigrinya 2011
ኣሮን ድማ ነቶም ክልተ ድቤላ፡ ሓደ ዕጭ ንእግዚኣብሄር፡ ሓደ ዕጭ ከኣ ንዓዛዜል ኪኸውን፡ ዕጭ የውድቐሎም።