Leviticus 17:2 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ንኣሮንን ንደቁን ንዅሎም ደቂ እስራኤልን ተዛረቦም፡ እግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ ዝኣዘዞ ነገር እዚ እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
“ለአሮንና ለልጆቹ፥ ለእስራኤልም ልጆች ሁሉ እንዲህ ብለህ ንገር፦ እግዚአብሔር ያዘዘው ይህ ነው፤ እንዲህም አለ፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ለአሮንና ለልጆቹ ለእስራኤልም ልጆች ሁሉ እንዲህ ብለህ ንገር። እግዚአብሔር ያዘዘው ይህ ነው፥ እንዲህም አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
“ለአሮንና ለልጆቹ ለእስራኤልም ልጆች ሁሉ ተናገር እንዲህም በላቸው፦ ጌታ ያዘዘው ቃል ይህ ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
“አሮናዉ አ አቱማ ናናቶነ እስራኤልያ አሳ ኡባዉ ሀዋዳን ያጋደ ኦዳ፤ ‘መና ጎዳይ አዛዜዳዌ ሀዋ:
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
«Aaroonaw Aa attuma naanatoonne Israa'eeliyaa asaa ubbaw hawaadan yaagaade oda; ‹Med'inaa Goday azazeeddawe hawaa:
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
« ‹GODAY azazida azazoy hayssa› gaada Aaroones, iza naytassinne Isra7eele asi ubbay diza heeran yoota;
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
« ‹ጎዳይ ኣዛዚዳ ኣዛዞይ ሃይሳ› ጋዳ ኣሮኔስ፥ ኢዛ ናይታሲኔ ኢስራኤሌ ኣሲ ኡባይ ዲዛ ሄራን ዮታ፤
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
“አሮናስ እያ አደ ናይታስነ እስራኤለ አሳ ኡባስ ሀይሳዳ ያጋዳ ኦዳ፤ ጎዳይ ኪትዳይስ ሀይሳ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
“Aaronas iya adde naytasinne Isra7eele asa ubbaas haysada yaagada oda; Goday kiittidaysi haysa;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
“ለአሮንና ለልጆቹ፣ ለእስራኤላውያንም ሁሉ እንዲህ ብለህ ንገራቸው፤ ‘ እግዚአብሔር (ያህዌ) ያዘዘው ይህ ነው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
“ ‘እግዚአብሔር ያዘዘው ትእዛዝ ይህ ነው’ ብለህ ለአሮንና ለልጆቹ እንዲሁም ለእስራኤላውያን ሁሉ ንገር፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ንኣሮንን ንደቁን ንዅሎም ደቂ እስራኤልን ከምዙይ በሎም፦ እቲ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞን ዝበሎን ነገር እዙይ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011
ንኣሮንን ንደቁን ንኹሎም ደቂ እስራኤልን፡ እቲ እግዚኣብሄር ዝኣዘዞምን ዝበሎምን ነገር እዚ እዩ፡ ኢልካ ተዛረቦም።