Nahum 2:14 — Compare Translations

1 translations compared side by side

Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
እነሆ በአንቺ ላይ ነኝ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ፤ ሰረገሎችዋን አቃጥዬ አጨሰዋለሁ፥ የአንበሳ ደቦሎችሽን ሰይፍ ይበላቸዋል፤ ንጥቂያሽን ከምድር አጠፋለሁ፥ የመልዕክተኞችሽ ድምፅ ዳግም አይሰማም።