Nehemiah 11:14 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
ኣሕዋቶም ድማ ጀጋኑ ጀጋኑ ሚእትን ዕስራን ሸሞንተን፤ ሓላውኦም ድማ ሳብዲኤል ወዲ ሓደ ካብቶም ዓበይቲ ሰባት ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
ወንድሞቻቸውም መቶ ሃያ ስምንት ጽኑዓን ኀያላን፤ አለቃቸውም የሐጊዶሌም ልጅ ዘብዲሔል ነበረ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
ወንድሞቻቸውም መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፤ አለቃቸውም የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበረ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ወንድሞቻቸው መቶ ሀያ ስምንት ጽኑዓን ኃያላን፤ አለቃቸውም የሃግዶሊም ልጅ ዛብዲኤል ነበረ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
አማሻሳያና እትፐ ደእያ ኦላንቻቱ ኡባና 128. ኡንቱንቱ ካፑ ሀግዶልማ ናኣ ዛብድኤላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Amaashasaayaana ittippe de'iyaa olanchchatuu ubbaanna 128. Unttunttu kaappuu Haggidoolima na'aa Zabddi'eela.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Ha zereththata giddofe erettida wottadarati 128; istta kaaleththizay Hagidoleme naa Zabdi7eele.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሃ ዜሬታ ጊዶፌ ኤሬቲዳ ዎታዳራቲ 128፤ ኢስታ ካሌዛይ ሃጊዶሌሜ ና ዛብዲኤሌ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
አማሳያራ እስፈ ደእያ ኦላንቾት ኩም 128. ሀግዶልማ ናአይ ዛብድኤል ካህነታ አይሰይሳ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Amasayara issife de7iya olanchoti kumthi 128. Hagidolima na7ay Zabdi7eeli kahineta ayseysa.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እንዲሁም ብርቱ የሆኑት ወንድሞቹ 128 ሰዎች፤ የእነርሱም ዋና አለቃ የሐግዶሊም ልጅ ዘብድኤል ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
የእርሱም ወንድሞች ስመጥር ወታደሮች የሆኑት አባላት ብዛት 128 ነበር፤ መሪያቸውም ዛብድኤል ተብሎ የሚጠራ የሐጌዶሊም ልጅ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
ኣሕዋቶምውን ሓያላት ጀጋኑ፥ ሚእትን ዕስራን ሸሞንተን ነበሩ። ሓለቓኣቶም ድማ ዘብዲኤል ወዲ ሓግዶሊም ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011
ኣሕዋቶምውን ሓያላት ጀጋኑ፡ ሚእትን ዕስራን ሾሞንተን፡ ሐለቓኦም ድማ ዛብዲኤል፡ ወዲ ሃገዶሊሞ ነበረ።