Numbers 14:42 — Compare Translations
14 translations compared side by side
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024)
እግዚኣብሄር ኣብ ማእከልኩም ስለ ዘይኰነ፡ ኣይትደይቡ። ኣብ ቅድሚ ጸላእትኻ ከይትስዓር።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ))
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት))
እግዚአብሔር በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትወድቁ አትውጡ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ))
ጌታ በእናንተ መካከል አይደለምና በጠላቶቻችሁ ፊት እንዳትሸነፉ አትውጡ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year
መና ጎዳይ ህንተናና ደኤና ድራዉ፥ ፑደ ከሶፕተ፤ ህንተ ሞርከቱ ህንተና ጾናና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa)
Med'inaa Goday hinttenana de'enna diraw, pude kesoppite; hintte morkketuu hinttena s'oonana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa)
Hessa gishshas intte hee boopite GODAY inttenara gidontta gishshas intte morkketi inttena xoonana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ)
ሄሳ ጊሻስ ኢንቴ ሄ ቦፒቴ፤ ጎዳይ ኢንቴናራ ጊዶንታ ጊሻስ ኢንቴ ሞርኬቲ ኢንቴና ጾናና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ)
ጎዳይ ህንተራ ዶና ግሾ፥ ቦፕተ፤ ህንተ ሞርከት ህንተና ፆናና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa)
Goday hintera doonna gisho, boopite; hinte morketi hintena xoonana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም)
እግዚአብሔር (ያህዌ) ከእናንተ ጋር ስላይደለ አትውጡ፤ በጠላቶቻችሁ ድል ትመታላችሁ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005
ስለዚህ ወደዚያ አትሂዱ፤ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ስላልሆነ ጠላቶቻችሁ ድል ይነሡአችኋል፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ)
እግዚኣብሄር ምሳኻትኩም የለንሞ፥ ብፀላእትኹም ከይትሰዓሩ ኣይትደይቡ።
Amharic Tigrinya 2011
እግዚኣብሄር ኣብ ማእከልኩም ኣይኮነን እሞ፡ ብጸላእትኹም ከይትስዐቱ፡ ኣይትደትቡ።